ቀቿ

ቀቿ (Qhichwa Simi / Runa Shimi / Runa Simi) በደቡብ አሜሪካ በ10 ሚሊዮን ሰዎች የሚናገር ቋንቋ ነው። በጥንታዊ ኢንካ መንግሥት መደበኛ ቋንቋ ነበረ። ዛሬም በቦሊቪያ ፔሩና አንዳንድ አውራጃ በኤክዋዶር መደበኛ ሁኔታ አለው። አይማራ የሚባለው ሌላ ደቡብ-አሜሪካዊ ቋንቋ ዘመድ ነው።

ቀቿ
ቀችዋ የሚገኝባቸው ክልሎች

እስፓንያውያን ከወረሩ አስቀድሞ በሰፊ ይሰማ ሲሆን በዚያን ጊዜ ምንም ጽሕፈት አልነበረውም። ይሁንና መቆጣጠር ሲባጎዎች በማሰር ዘዴ ነበር የተፈጸመ። ዛሬ የሚጻፈው በላቲን ፊደል ነው።

ስዋሰው

በቀችዋ ሦስት አናባቢዎች ብቻ አሉ እነሱም አ ኢ ኡ ናቸው።

ቁጥር
ነጠላ ብዙ
ተውላጠ ስም 1ኛ Ñuqa ኑቃ Ñuqanchik ኑቃንቺክ (ከነናንተ)

Ñuqayku ኑቃይኩ (ያለ እናንተ)

2ኛ Qam ቃም Qamkuna ቃምኩና
3ኛ Pay ፓይ Paykuna ፓይኩና

ቁጥሮች:- huk (1), iskay (2), kimsa (3), tawa (4), pichqa (5), suqta (6), qanchis (7), pusaq (8), isqun (9), chunka (10)

ግሦች

    ሙጫይ - መሳም
    ሙጫኒ - እስማለሁ
    ሙጫንኪ - ትስማለሽ / ትስሚያለሽ
    ሙጫን - ይስማል / ትስማለች
    ሙጫንቺክ - እንስማለን (እኔና እርስዎ)
    ሙጫይኩ - እንስማለን (ያለእርስዎ)
    ሙጫንኪቺክ - ትስማላችሁ
    ሙጫንኩ - ይስማሉ
    ሙጫርቃኒ - ሳምሁ (ሙጫርቃንኪ - ሳምክ ሳምሽ ወዘተ...)
    ሙጫሳቅ - ወደፊት እስማለሁ
    ሙጫስቃኒ - ስሜ ነበር

አብዛኛው አረፍተ ነገር የ'እርግጠኛነት ምልክት' ባዕድ መድረሻ አለው።

  • -ሚ እርግጠኛነት ወይም ዕውቀት ያመለክታል: Tayta Wayllaqawaqa chufirmi ታይታ ዋይላቃዋቃ ቹፊርሚ - አቶ ዋይላቃዋቃ ነጂ ነው (እኔ ራሴ አውቀዋለሁ)።
  • -ሲ የሚሰማ ወሬ ያመለክታል: Tayta Wayllaqawaqa chufirsi ታይታ ዋይላቃዋቃ ቹፊርሲ - አቶ ዋይላቃዋቃ ነጂ ነው (ስምቼ ነው)።
  • -ቻ ሊሆን የሚችል ወይም የሚሆን ምናልባትነት ያመለክታል: Tayta Wayllaqawaqa chufircha ታይታ ዋይላቃዋቃ ቹፊርቻ - አቶ ዋይላቃዋቃ ነጂ ይሆናል።
ቀቿ 
Wiki

Tags:

ቦሊቪያኢንካ መንግሥትኤክዋዶርደቡብ አሜሪካፔሩ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ፈረንሣይጥሩነሽ ዲባባበ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥትአይሁድናሆንግ ኮንግመሐሙድ አህመድየኦቶማን መንግሥትየደም መፍሰስ አለማቆምፊታውራሪሳህለወርቅ ዘውዴእንጀራ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትቁርአንጉልበትሃይማኖትካርል ማርክስእሸቱ መለስአቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞጳውሎስየተባበሩት የሀገር ንጉሳዊ አገዛዝፕላቶባቲ ቅኝትየፖለቲካ ጥናትሰለሞናዊው ሥርወ መንግሥትእባብእስፓንያሣራቡናቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅስንዴግዕዝ አጻጻፍብሳናይስማዕከ ወርቁየስነቃል ተግባራትበዴሳየኢትዮጵያ ነገሥታትቀልዶችዐቢይ አህመድየጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበርቤተ አማኑኤልቴሌብርቦይንግ 787 ድሪምላይነርብርጅታውንጋሞጐፋ ዞንሰዓት ክልልመንግሥተ አክሱምአዳልፔትሮሊየምኮምፒዩተርአላህማርክሲስም-ሌኒኒስምየጋብቻ ሥነ-ስርዓትጣልያንምግብግስበትየፈጠራዎች ታሪክሞና ሊዛየምድር እምቧይሶቅራጠስህግ አስፈጻሚዓለም-አቀፍ መደበኛ የመጽሐፍ ቁጥርታምራት ደስታስኳር በሽታቼኪንግ አካውንትቡልጋጸጋዬ ገብረ መድህንብር (ብረታብረት)አባይ ወንዝ (ናይል)ዮፍታሄ ንጉሤኣቦ ሸማኔ🡆 More