ማሽን

ማሽን፡ አቅምን በመጠቀም ተግባር የሚከውን መሳሪያ ነው።

ማሽን
ሁለት ጥርሶች

ቀላል ማሽን ደግሞ በተራው የጉልበትን አቅጣጫ ወይም መጠን የሚቀይር እቃ ማለትነው።

ኢንጅን የማሽን አይነት ሲሆን፣ ሙቀትን ወይም ሌላ አይነት አቅሞችን ወደ ተንቀሳቃሽ አቅም የሚቀይር መሳሪያ ነው። ብዙ ጊዜ ኢንጅኖች የበላይ ማሽኖች አካል ሁነው ይታያሉ፣ ለምሳሌ ተቀጣጣይ ኢንጅን የመኪና አካል እንደሆነ።

የማሽን አይነቶች

የማሽን አይነቶች እና አካላቶቻቸው
መደባቸው ማሽኖቹ
ቀላል ማሽን ተዳፋት, ሽክርክርና ምሶሶ , መፈንቅል, በከራ, ውሻል, ብሎን
የተንቀሳቃሽ አካላቶች ዘንግ, ችኩኔታ, ቀበቶ(ማሽን), ባሊ, አጣብቂ, ጥርስ(ማሽን), ቁልፍ, ሰንሰለት, ጥርስና ሰንሰለት, ዘዋሪ ሰንሰለት, ገመድ, መድፈኛ, ሞላ, ሽክርክር,
ሰዓት አተሚክ ሰዓት, ሰዓትሜትር, የተወዛዋዥ ሰዓት, የኳርትዝ ሰዓት
ጋዝ ጨማቂ እና ፐምፕ የአርኪሜድ ብሎን, የጄት ፐምፕ, ውሃ አንሽ, ፐምፕ, ቱያ ወናፍ, ጠፈር ፐምፕ
የሙቀት ኢንጅን ውጭ ተቀጣጣ ኢንጅን የእንፋሎት ኢንጅን, ስቲርሊንግ ኢንጅን
ውስጥ ተቀጣጣ ኢንጅን ተገልባጭ ኢንጅን, ጋዝ መዘውር
ሙቀት ፐምፕ ማቀዝቀሻ, ሙቀተኤሌክትሪክ ማቀዝቀዣ, ተደጋጋሚ ማቀዝቀዣ
አያያዥ ኮራጅ, ካም, ፓውሲ-ሊፕኪን አያያዥ
ቱርሲና ጋዝ ቱርሲና, ጄት ኢንጂን, እንፋሎት ቱርሲና, ውሃ ቱርሲና, ነፋስ ጄኔሬተር, ነፋስ ወፍጮ
አየር ቅጠል የመርከብ ሸራ, ክንፍ, ረደር, የአውሮፕላን ክንፍ, ገፊ
ኤሌክትሮንክ ጠፈር ቱቦ, ትራንዚዝተር, ዳዮድ, ሬዚስተር, ካፓሲተር, ኢንዳክተር, ሜምዚስተር
በያይነቱ ሮቦት, ቬንዲንግ ማሽን, ንፋስ ቱቦ, መመዘኛ ማሽን, መበየኛ ማሽን

Tags:

አቅም

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ዮሐንስ ፬ኛአዋሽ ወንዝመቀሌአንኮበርመጽሐፈ መቃብያን ሣልስየኢትዮጵያ ሶማሊያ ጦርነትየአሜሪካ ብሔራዊ ጦርነትማንጎህግ ተርጓሚትግርኛይሁኔ በላይያዕቆብባቲ ቅኝትጥላሁን ገሠሠዶሮ ወጥኢትዮጲያሙዚቃየሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃ ማዕከል (ኢትዮጵያ)Non-governmental organizationኦሞ ወንዝጌሾየሚጣፍጥ ምግብ ምንድን ነው ቢሉት ሲርብ የበሉት ነውየፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽንጫትህሊናመስቀልፊልምቅኔየሲስተም አሰሪውክፔዲያሊንደን ጆንሰንአዋሳተረትና ምሳሌ፡ ዳንኤል አበራክብዳግማዊ አባ ጅፋርድረ ገጽ መረብሕንድ ውቅያኖስመልከ ጼዴቅዓለማየሁ አልቤ አጊሮየማቴዎስ ወንጌልወልደያ1971የሰራተኞች ሕግየብሪታንያ መንግሥትቱርክአስርቱ ቃላትእንዳሁላአማራ (ክልል)ወንጪኤርትራየአፍሪካ ኅብረትየኢትዮጵያ ሕግቁርአንስንዱ ገብሩእርሳስየአለም አገራት ዝርዝርመሬትቦሌ ክፍለ ከተማአበሻ ስምእግዚአብሔርመርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስቼኪንግ አካውንትመሐመድዓሣቤንችታፈሪ ቢንቲአዶልፍ ሂትለርማርስለዘለቄታዊ የልማት ግብቤተ አማኑኤልለልጅ ምክር ለአባት መታሰቢያመተሬ12 Juneኦሮምኛቻቺ ታደሰ🡆 More