ለዘለቄታዊ የልማት ግብ

‘’’ለዘለቄታዊ የልማት ግብ’’’ ‘’(ኤስ.ዲ.ጂ)’’ ለወደፊቱ ለሚኖር የአለም ግብ አስቀምጦ እየተንቀሳቀሰ ነው፡፡ የተጀመረው በዩናይትድ ኔሽን ሲሆን የተዋወቀው በአለማቀፋዊ ግብ ለዘለቄታዊ ልማት በሚል ነው፡፡ በ2015 መጨረሻ የተጠናቀቀውን የሚተካ ነው፡፡ ኤስ.ዲ.ጂ የሚካሄደው ከ2015 እስከ 2030 ነው፡፡ 17 ግቦች ሲኖሩት ከነዚህም ውስጥ 169 ተለይተው የታወቁ አላማዎች አሉት፡፡

ግቦች ቁጥር በነሀሴ 2015፣ 193 ሀገራት አስራሰባቱን ግቦች ለመከተል ተስማምተዋል፡፡

  1. ቁጥር ድህነት :ከሁሉም ቦታ ድህነትን ማጥፋት፡፡
  2. ቁጥር ረሀብ :ረሀብን ማቆም፣ የምግብ ዋስትናና በእኩል ጥራት ማግኘትና ዘለቄታዊ ግርናን መደገፍ::
  3. ጥሩ ጤና :ጤናማ ህይወትን ማረጋገጥና ለሁሉም ህድሜ ደህንነትን መደገፍ፡፡
  4. ጥራት ትምህርት :አጠቃላይና ተገቢነት ያለውን የትምህርት ጥራት ማረጋገጥና በህየወት ቀጣይነት ያለው የመማር እድል ለሁሉም መፍጠር፡፡
  5. ፆታ እኩልነት :የፆታ እኩልነትን ማምጣትና፣ ሁሉንም ሴቶችና ልጃገረዶች እድል መስጠት፡፡
  6. ንፁ ውሀና ንፅህና :ለሁሉም ተደራሽና ዘለቄታዊነት ያለው የውሀና የንፅህና አስተዳደርና መኖሩን ማረጋገጥ፡፡
  7. ታዳሽና ተመጣጣኝ ሀይል :ለሁሉም ተመጣጣኝ፣ ተአማኒነት ያለው፣ ዘለቄታዊና ዘመናዊ ሀይል መዳረሱን ማረጋገጥ፡፡
  8. ጥሩ ስራና [[ኢኮኖሚ] :የማያቋርጥ፣ የሚያጠቃልልና ዘለቄታዊነት ያለው የኢኮኖሚ እድገት፣ የተሟላና ምርታማ ያለው ስራና ተገቢነት ያለው ስራ ለሁሉም፡፡
  9. ፈጠራና ጥሩ የመሰረተ ልማት :ታዳሽ መሰረታዊ ልማቶችን መገንባት፣ የሚያጠቃልልና ዘለቄታዊ የሆነ ኢንዱስትሪአዊና የተስፋፋ ፈጠራን መደገፍ፡፡
  10. አለመመጣጠንን መቀነሰ :በሀገር ውስጥና በሀገራት መሀል ያለውን አለመመጣጠን መቀነስ፡፡
  11. ዘለቄታዊ ከተሞችና ማህበሰቦች :ከተሞችና ሰፈራዎችን የሚያጠቃልሉ፣ ደህንነታቸው የተጠበቀ፣ የሚታድስና ዘለቄታዊነት ያለው ማድረግ፡፡
  12. ፍትሀዊ የሆነ የሀብት አጠቃቀም :ዘለቄታዊ ፍጆታና የምርት አካሄድ መኖሩን ማረጋገጥ፡፡
  13. አየርንብረት ድርጊት :የአየር ንብረት ለውጥና ተፅእኖ ላይ ፍጥነት የለው እርምጃ መውሰድ፡፡
  14. ዘለቄታዊ ውቅያኖስ :ለዘለቄታዊ ልማት ውቅያኖሶችን፣ ባህርንና የውሀ አካላትን በተገቢው ሁኔታ መያዝ፡፡
  15. ዘለቄታዊ የመሬት አጠቃቀም :የመሬት ኢኮሲስተም፣ ዘለቄታዊ የደን አጠባባቅ፣ በረሃማነትን መዋጋት፣ የመሬት መሸርሸርን መከላከልና የባዮዳይቨርሲቲ ላይ የሚከሰቱ ጥፋቶችን መቆጣጠር፡፡
  16. ሰላም እና ፍትህ :ሰላማዊና ሁሉንም የህብረተሰብ አቀፍ ለዘለቄታዊ ልማት ማበረታታት፣ ለሁሉም ተደራሽ የሆነ ፍትሕ ማዳረስና ውጤታማ፣ ተጠያቂና ሁሉን አቀፋዊ አደረጃጀት በሁሉም ደረጃ መገንባት፡፡
  17. ለ [ዘለቄታዊ ልማት] ሽርክና :ለዘለቄታዊ ልማት አለማቀፍ ሽርክናን የሚተገበርበትና የሚዳብርበትን መንቀድ ማጠናከር፡፡

Tags:

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ጂዎሜትሪሂሩት በቀለህዝብጣልያንቅድስት አርሴማንቃተ ህሊናቦትስዋናእዮብ መኮንንሜትርከኤች·አይ·ቪ ቫይረስ ጋር ተስማምቶ ለመኖርየኢትዮጵያ ሕገ መንግስትብጉርመልክዓ ምድርሥርዓተ ነጥቦችልብነ ድንግልየሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ወንጀልሲዲዓፄ ዘርአ ያዕቆብጴንጤወንጪሳይርቅ በቅርቡ ሳይደርቅ በቅርቡቃል (የቋንቋ አካል)ራያሞስኮአሸንድየቡልጋባሕላዊ መድኃኒትመቀሌዩክሬንተመስገን ተካህንድሲ (የኮምፒዩተር ፍርገማ ቋንቋ)የጋብቻ ሥነ-ስርዓትቀለምኒሞንያሽጉጥአውስትራልያተረትና ምሳሌ፡ ዳንኤል አበራኩልቤላሩስዲያቆንብሔራዊ መዝሙርከፋአባታችን ሆይአብርሐምዋናው ገጽየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ኑብያ አክሱም ዛጉዬ ክፍል ፱/፲፬መጽሕፍ ቅዱስሕገ መንግሥትመጽሐፈ ዕዝራ ካልዕመርካቶኔልሰን ማንዴላማርያምየጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበርሰፕቴምበርጂፕሲዎችዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎችበለስደቡብ አፍሪካሳክሶፎንሐረርገናየማቴዎስ ወንጌልአንጎልአሜሪካየአገሮች ገንዘብ ምንዛሪየኢትዮጵያ ንግድ ባንክዋሺንግተን ዲሲፊልምቅዱስ ጴጥሮስጠላዴሞክራሲትግራይ ክልል🡆 More