ያሁ (yahoo) በአሜሪካ የሚገኝ የኮምፕዩተር አገልግሎቶች የሚሰጥ ድርጅት ነው። የያሁ ኢ-ሜይል፣ ያሁ ዌብሳይት ማውጫ እና ሌሎች አገልግሎቶችን ያቀርባል። ከስታንፎርድ በተመረቁት ዴቪድ ፊሎ እና ጄሪ ያንግ በጃንዩዌሪ 1994 እ.ኤ.አ.
ኢንዱስትሪ | ኢንተርኔት |
---|---|
ገቢ | $5.257 ቢሊዮን (2005 እ.ኤ.አ.) |
ቅርንጫፎች | {{{ድህረገፅ}}} |
እንደ አሌክሳ ኢንተርኔት እና ኔትክራፍት ዓይነት የኢንተርኔት አጠቃቀምን የሚመዘግቡ ድርጅቶች በኩል፣ ያሁ ከ400 ሚሊዮን በላይ የሆኑ ሰዎች የሚጎበኙት ሲሆን፣ ይህም በኢንተርኔት ከሚጎበኙ ዌብሳይቶች አንደኛ ያደርገዋል።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ያሁ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.