ጆርጂያ

ጆርጂያ (ወይም ጂዮርጂያ) ከአሜሪካ ክፍለ ግዛቶች ውስጥ አንዱ ነው። እንዲሁም ጂዮርጂያ በታላቋ ብርታኒያ ይተዳደሩ ከነበሩት 13 ግዛቶች አንዱ ነበር። «ጂዮርጂያ» የሚለውን ስሙንም ያገኘው የብርታኒያ ንጉስ ከነበረው ጆርጅ ሁለተኛ ነው።

    ስለ አውሮፓዊው/እስያዊው አገር ለመረዳት፣ ጂዮርጂያን ይዩ።

የጂዮርጂያ ዋና ከተማ አትላንታ ሲሆን፤ ጂዮርጂያን በደቡብ ፍሎሪዳ፥ በምስራቅ አትላንቲክ ውቅያኖስ እና ደቡብ ካሮላይና፥ በምዕራብ አላባማ እንዲሁም በሰሜን ቴነሲ እና ሰሜን ካሮላይና ያዋስኑታል።

Tags:

አሜሪካ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ጎንደር ከተማስልጤዓፄ ዘርአ ያዕቆብየባሕል ጥናት1953ኦሮምኛገዳዩ ባልሽ የሞተው ወንድምሽቀዳማዊ ምኒልክጀርመንአማርኛቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅኤፍሬም ታምሩአዳልሰን-ፕዬርና ሚክሎንየይሖዋ ምስክሮችሶቅራጠስየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንታይላንድመስቃንአላህመጽሐፈ ሲራክህዝብራስ ጎበና ዳጨ ከ1882-1889ስብሃት ገብረእግዚአብሔርግብረ ስጋ ግንኙነትየበርሊን ግድግዳየስልክ መግቢያአክሱም ጽዮንቀጤ ነክፔትሮሊየምአሕጉርየኢትዮጵያ ሙዚቃማርክሲስም-ሌኒኒስምሚዳቋየኢትዮጵያ እጽዋትቱርክእስራኤልአስቴር አወቀ15 Augustዓፄ ቴዎድሮስየአፍሪቃ አገሮችሱፍኢንጅነር ቅጣው እጅጉአባታችን ሆይጸጋዬ ገብረ መድህንሳህለወርቅ ዘውዴአምባሰልወሎየዮሐንስ ወንጌልኤችአይቪየኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማአልፍየኢትዮጵያ ነገሥታትግራዋየተፈጥሮ ሀብቶችብርሃንአርሰናል የእግር ኳስ ክለብወተትትምህርትየሜዳ አህያጡት አጥቢኢትዮጵያፕላቶደቡብ ሱዳንጉልባንሥርዓትተሳቢ እንስሳበላይ ዘለቀአዲስ ዘመን (ጋዜጣ)የሰው ልጅ🡆 More