ቶክዮ

ቶክዮ (東京) የጃፓን ዋና ከተማ ነው።

ቶክዮ
ከአለም በእግረኛ እንቅስቃሴ የላቀ የሚባለው የሀሺኮ መስቀለኛ መንገድ ሺቡያ የባቡር መሳፈሪያ አጠገብ

ቶክዮ መጀመርያ ኤዶ ተብሎ የተሰራው በ1449 ዓ.ም. ሲሆን በ1595 ዓ.ም. የጃፓን መንግሥት መቀመጫ ከክዮቶ ወደዚህ ተዛወረ። በ1860 ዓ.ም. ስሙ 'ቶክዮ' ('የምሥራቅ ዋና ከተማ') ሆነ።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 35,327,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 12,790,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 35°40′ ሰሜን ኬክሮስ እና 139°45′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

Tags:

ዋና ከተማጃፓን

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ፖለቲካአዲስ አበባትዝታክረምትጤና ኣዳምሆሣዕና በዓልt8cq6ቤተ አማኑኤልየአድዋ ጦርነትተሳቢ እንስሳመኪናደጃዝማች ኪዳኔ ወልደመድኅንእሸቱ መለስዝሆንመጽሐፍ ቅዱስሰጎንመዝገበ ዕውቀትቅኔደራርቱ ቱሉደቡብ አፍሪካንጉሥብርሃንአኩሪ አተርሴማዊ ቋንቋዎችጨዋታዎችፍልስፍናፊሊፒንስአሸናፊ ከበደበዴሳአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲጋሊልዮየፖለቲካ ጥናትዕድል ጥናትፋርስአሪዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎችጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ወልደ አረጋዊፈንገስአቡነ ሰላማሥነ ዕውቀትወፍየዋና ከተማዎች ዝርዝርድረ ገጽኦሞ ወንዝሱዳንየአፍሪካ ቀንድግሪክ (አገር)ፕላኔትየዓለም ዋንጫዓለም-አቀፍ መደበኛ የመጽሐፍ ቁጥርሸዋሰባአዊ መብቶችደበበ ሰይፉብሪታኒያጅቡቲ (ከተማ)አሊ ቢራአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስየሮማ ግዛትዝግባአልፍአንበሳቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕትግራኝ አህመድሞስኮገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችበ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥትሚካኤልቤተልሔም (ላሊበላ)ዮሐንስ ፬ኛቂጥኝወሲባዊ ግንኙነትድመትጊዜ🡆 More