ሲድ ክሮፍት (1921 ዓም- ፣ የልደት ስም /ኪዶስ ዮላስ/) እና ማርቲ ክሮፍት (1929 ዓም- ፣ የልደት ስም ሞሾፖፑሎስ ዮላስ) ዝነኛ የቴሌቪዥን ትርዒት ፕሮዲውሴሮችና ጸሐፊዎች የሆኑ ሁለት ግሪካዊ-ካናዳዊ ወንድሞች ናቸው። በተለይ በ1970ዎቹ እ.ኤ.አ.
ከ1940ዎቹ እ.ኤ.አ. ጀምሮ አንጋፋ የአሻንጉሊት አጫዋቾች በመሆናቸው ታውቀው ነበር። የልጆችና ሕፃናት ቅዳሜ ጧት ትርዒቶች መሥራት የጀመሩ በ1968 እ.ኤ.አ. ሲሆን ከነዚህ ውስጥ ብዙ ደስ የሚሉ ልቦለዳዊ ትይንቶቻቸው እስካሁን ድረስ ይታወሳሉ።
ከዚህም አንጋፋ ዘመን በኋላ እስካሁን ድረስ በአንዳንድ ሌሎች ትርዒቶች ላይ ተሳትፈዋል። ትርዒቶቹም አሁንም በኢንተርኔት ሊታዩ ስለሚቻል አዳዲስ ወዳጆች አገኝተዋል።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ሲድና ማርቲ ክሮፍት, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.