ፖርቶ ኖቮ

ፖርቶ ኖቮ (Porto-Novo፤ ደግሞ Hogbonou /ሆግቦኑ/፣ Adjacé /አጃሽ/ ተብሎ) የቤኒን ዋና ከተማ ነው።

ፖርቶ ኖቮ
የፖርቶ ኖቮ ኗሪት በ1906 ዓ.ም.

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1998 ዓ.ም.) 238,199 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 06°30′ ሰሜን ኬክሮስ እና 02°47′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ፖርቶ ኖቮ በድሮ 'አጃች' ሲባል የአጃ መንግሥት መቀመጫ ነበረ። የአሁኑ ስም ከፖርቱጊዝ ባርያ ፈንጋዮች በ17ኛ ክፍለ ዘመን ወጣ። እነሱ አንድ ጣቢያ እዚያ ሰርተው ነበር።

በኋለኛ ዘመን በ1855 ዓ.ም. እንግሊዞች አደጋ ስለ ጣሉ የፖርቶ ኖቮ መንግሥት የፈረንሳይ ጠባቂነትን ተቀበለ። ነገር ግን የጎረቤት ዳሆመይ መንግሥት የፈረንሳያውያንን ጥልቅ ማለት ስላልወደዱ ከሁለቱ መንግሥታት መካከል ጦርነት ሆነ። በ1875 ዓ.ም. የፈረንሳይ ባሕር ኃይል በፖርቶ ኖቮ ደረሰና ፖርቶ ኖቮ ወደ ፈረንሳይ ቅኝ አገር ወደ ዳሆመይ ተጨመረ። በ1892 ዓ.ም. የዳሆመይ መቀመጫ ሆነ።

Tags:

ቤኒንዋና ከተማ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ሴባስቶፖል መድፍጎንደርመጋቢት 17ሕግደቡብ ቻይና ባሕርገበጣምዕተ ዓመትፈረስተቃራኒፈረንሣይማይክሮሶፍትዕንቁጣጣሽየማርያም ቅዳሴድንቅ ነሽቦብ ማርሊመንግሥተ አክሱምክርስቲያኖ ሮናልዶቀዳማዊ ምኒልክባላምባራስ አየለ ወልደማርያምማህሙድ አህመድምሥራቅ አፍሪካቅኝ ግዛትአሊ ቢራግንባታህዋስፍትሐ ነገሥትበጌምድርየኢትዮጵያ ወረዳዎችኦሮሞቤንችሥላሴቢትኮይንይኩኖ አምላክማይእርድዕብራይስጥመጽሕፍ ቅዱስፍቅር በዘመነ ሽብርኣጠፋሪስየፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽንየኢትዮጵያ ሙዚቃአልሞት ባይ ተጋዳይክስታኔቤተክርስቲያንይስማዕከ ወርቁቅድመ-ታሪክሬትጎንደር ዩኒቨርስቲአበበ ቢቂላአቡነ ጴጥሮስጭፈራደምደብረ ሲና (ወረዳ)ኩኩ ሰብስቤ565 እ.ኤ.አ.አሸንዳአርባዕቱ እንስሳሰባአዊ መብቶችእየሱስ ክርስቶስዳግማዊ ምኒልክኃይለ መለኮት ሣህለ ሥላሴጀጎል ግንብአብርሀም ሊንከንሩሲያኤችአይቪበገናመጽሐፈ ሄኖክደቡብ ሱዳንአለማየሁ እሸቴመሬትየአገሮች ገንዘብ ምንዛሪተከዜደብረ ዘይትሳሙኤልዝቋላኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን🡆 More