የባሕል ጥናት

የባህል ጥናት፣ ሥነ ኅብረተሠብ ወይን ሥነ ማኅበረሰብ ሌላ ስሙ ሶሲዮሎጂ የሰው ልጆች በቡድንና በተናጥል ያላቸውን ባሕል፣ ጠባይና አደረጃጀት የሚያጠና ክፍል ነው። በዚህም ውስጥ አንትሮፖሎጂ ወይም የሰው ልጅ ጥናት (ሥነ ሰብእ) አለ።

'ሶሲዮሎጂ' (ፈረንሳይኛsociologie /ሶሲዮሎዢ/) የሚለው ቃል በፈረንሳያዊው ጸሐፊ ኤማኑወል-ዦሰፍ ሲዬ በ1772 ዓ.ም. ከሮማይስጥ socius /ሶኪውስ/ (ባልንጀራ፣ ጓደኛ) እና ከግሪክ λóγος /ሎጎስ/ (ቃል ወይም ጥናት) በማጋጠም ተፈጠረ። የፈረንሳይ ፈላስፋ ኦጉስት ኮምፕት ከ1830 ዓ.ም. ጀምሮ በሰፊ ጠቀመው። የኅብረተሰብ ጥናት ሲሆን የኅብረተሰብ ጽንሰ ሀሣብ በሮማይስጥ ትርጉም societas /ሶኪየታስ/ ወይም የባልንጀሮች ግንኙነት ያመልከታል።

Tags:

ባሕልአንትሮፖሎጂ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

22 Marchጸሓፊአፋር (ብሔር)2ኛው ዓለማዊ ጦርነትየአድዋ ጦርነትመሐሙድ አህመድዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎችየቅርጫት ኳስፕሮቴስታንትየኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎችራስ መኮንንስዊድንዮሐንስብሳናባርነትየኢትዮጵያ እጽዋትአደብ ገዛየወላይታ ዞንስንዱ ገብሩየተባበሩት የሀገር ንጉሳዊ አገዛዝሳማሞና ሊዛመርካቶሐረሪ ሕዝብ ክልልብር (ብረታብረት)ሲዳምኛፍልስፍናና ሥነ ሐሳብመጽሐፍቻይንኛሠርፀ ድንግልዐምደ ጽዮንቪክቶሪያ ሀይቅጨዋታዎችገንዘብሀይቅማዳጋስካርዳማ ከሴጉሬዛኮረንቲወንጌልመጽሐፈ ጦቢትሊያ ከበደሶቪዬት ሕብረትየኢትዮጵያ ሕግሰንኮፉ አልወጣምአላህኒሞንያዩኔስኮ633 እ.ኤ.አ.አዶልፍ ሂትለርእግዚአብሔርቶማስ ኤዲሶንሻይ ቅጠልቤተ ጎለጎታቤተ አማኑኤልየወታደሮች መዝሙርምስራቅ እስያአይሁድናአፈወርቅ ገብረኢየሱስድረ ገጽ መረብአቡነ ቴዎፍሎስፋሲካየከፋ መንግሥትየሮማ ግዛትኦሮሞአሰላጥናትግልባጭአገውየሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንአውሮፓጤና ኣዳም🡆 More