የማያደላ አስተያየት

የማያደላ አስተያየት (NPOV) ለማንም ቋንቋ ዊኪፔድያ ይፋዊና መሠረታዊ አቋም ነው። NPOV ከእንግሊዝኛው 'Neutral pont of view' ወይም ገለልተኛ አተያይ ማለት ነው።

የማያደላ አስተያየት ለመጣጥፍ እንዲኖር፥ ስለ ማንም አከራካሪ ጉዳይ ዋና ዋና አስተያየቶች ሁሉ ያለ አድልዎ መጻፍ አለባቸው። አንድ አስተያየት ቢኖር ከሌሎቹ አስተያየቶች በላይ ማስመስል አገባብ አይደለም። አስተያየቶቹ ሁሉ በሙሉና በገለልተኛ ቃላት ይገለጹ፣ እንጂ መጣጥፉ እራሱ ስለ አንድ ጉዳይ እንዳይከራክር ነው። ማን ምኑን እንዳመነ እና ለምን ለመግለጽ በፍጹም ጥሩ ዘዴ ነው። ለአንዱ ወገን ሀሣብ አድላዊ ክርክር መጻፍ ግን በመጣጥፍ ውስጥ አይፈቀድም። ከተጻፉት መረጃዎችና ትንትናዎች ሁሉ አንባብያን ምን ምን እንደሚያምኑ ለራሳቸው ይምረጡ እንደ ማለት ነው። ሆኖም በጥቂት ሰዎች ብቻ የተያዘ ሃሣብ በሰፊው እንደ ተያዘ ሃሣብ ክብደት አይሰጠም። በመጣጥፉም ውስጥ ለተገለጸው አስተያየት ሁሉ ዋቢ ምንጭ ባይገኝለት፣ ሌሎች አዛጋጆች ሲያውጡት ወይም ሲያስተካክሉት ተገቢ ነው።

ለአንድ መጣጥፍ የማያደላ አስተያየት መኖሩ አጠያያቂ ቢመስልዎ፥ ይህንን መለጠፊያ {{POV}} በገጹ ላይ መጻፍ ይችላሉ፦


ይህ መልጠፊያ ደግሞ መጣጥፉን ወደ መደብ:የማያደላ አስተያየት ጥያቄዎች ይጨምረዋል።

መጣጥፉ ለምን አጠያያቂ እንደ መሰለዎ በመጣጥፉ 'ውይይት ገጽ' ላይ መግለጫዎን ያቅርቡ። ከዚያ በኋላ በመወያየት በኩል የተሻለ ትክክለኛና የማያደላ አባባል ለመጣጥፉ በአዘጋጆቹ ስምምነት ወይም አስፈላጊ ከሆነ በዕርቅ ሊፈጠር ይቻላል።

ይህ መመሪያ የተወሰደው ከይፋዊ እንግሊዝኛው ትርጉም ነው።

ደግሞ ይዩ: ውክፔዲያ:Resolving disputes

Tags:

እንግሊዝኛ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

እሸቱ መለስስምዐቢይ አህመድአጥናፍሰገድ ኪዳኔሃይማኖትክርስቶስ ሠምራየኮንሶ ባህላዊ የእርከን ስራሥነ አካልየምኒልክ ድኩላወይራአል-ጋዛሊኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንቀስተ ደመናንግድሮማማሲንቆፍትሐ ነገሥትወርቅ በሜዳጅቡቲኢንጅነር ቅጣው እጅጉቤተ አማኑኤልጌዴኦኛጂፕሲዎችቦብ ማርሊእውቀትኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያንከኤች·አይ·ቪ ቫይረስ ጋር ተስማምቶ ለመኖርጎልጎታብጉንጅፍቅር እስከ መቃብርታላቁ እስክንድርድልጫመንግስቱ ኃይለ ማርያምታይላንድኢል-ደ-ፍራንስገንዘብጣልያንማርክሲስም-ሌኒኒስምቼልሲፍልስጤምጤፍጫትጅቡቲ (ከተማ)ግራዋፈላስፋጆርዳኖ ብሩኖአውሮፓባሕልእሳትደብረ ዘይትቅዱስ ገብርኤልቢራፈሊጣዊ አነጋገር የየሐበሻ ተረት 1899ታሪክ ዘኦሮሞየፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽንድረግቤተክርስቲያንበእንግሊዝ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ዝርዝርቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊየሮማ ግዛትክራርተውሳከ ግሥአሊ ቢራእንስላልገብረ ክርስቶስ ደስታመጽሐፈ ኩፋሌ2020 እ.ኤ.አ.የወታደሮች መዝሙርጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ወልደ አረጋዊተራጋሚ ራሱን ደርጋሚቼኪንግ አካውንት🡆 More