ኡራጓይ በደቡብ ምእራባዊ የደቡብ አሜሪካ ክፍል የምትገኝ ሀገር ናት። 176215 ኪ.ሜ ካሬ የሚሸፍነው የሀገሪቱ የቆዳ ስፋት ለ3.3 ሚሊዮን ሕዝቦች መኖሪያ ነው። ዋና ከተማዋ ሞንቴቪዴዮ ትባላለች። የመንግስት መዋቅሯ ፕሬዝዳንታዊ ሪፓብሊክ የሚባለው ሲሆን የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ጆሴ ሙጂካ ይባላሉ። የመገበያያ ገንዘቧ የኡራጓይ ፔሶ ይባላል።
ኡራጓይ የምስራቃውያን ሪፐብሊክ | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ብሔራዊ መዝሙር: Himno Nacional de Uruguay | ||||||
ዋና ከተማ | ሞንቴቪዴዎ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እስፓንኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት | ፕሬዚዳንታዊ ሪፐብሊክ ጣባሬ ቭáዝቁአዝ | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) | 176,215 (89ኛ) | |||||
የሕዝብ ብዛት የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት | 3,427,000 | |||||
የሰዓት ክልል | UTC -3 | |||||
የስልክ መግቢያ | 598 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .uy |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ኡሩጓይ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.