ቼልሲ

ቼልሲ (Chelsea F.C.) በፉልሃም ለንደን የሚገኝ የእግር ኳስ ቡድን ነው። ይህ ቡድን እ.ኤ.አ በ1905 የተመሠረተ ሲሆን ፣ የሚጫወተው ደግሞ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውስጥ ነው። ቼልሲ ፤ ከምሥረታቸው ጊዜ ጀምሮ የሚጫወቱት 41,837 ሰዎችን የማስተናገድ ብቃት ባለው ስታምፎርድ ብሪጅ ተብሎ በሚጠራው የእግር ኳስ ሜዳ ነው።

ቼልሲ ቼልሲ

ቼልሲ

ሙሉ ስም ቼልሲ የእግር ኳስ ክለብ
ቅጽል ስም(ሞች) ሠማያዊዎቹ
ምሥረታ 1905 እ.ኤ.አ.
ስታዲየም ስታምፎርድ ብሪጅ
ባለቤት ሊቀ መንበር አሰልጣኝ ሮማን አብራሞቪች ብሩስ ባክ ፍራንክ ላምፓርድ
ሊግ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
ድረ ገጽ [1] (እንግሊዝኛ)
ቼልሲ
ቼልሲ
ቼልሲ
ቼልሲ
ቼልሲ
ቼልሲ
ቼልሲ
ቼልሲ
ቼልሲ
ቼልሲ
የቤት ማልያ
ቼልሲ
ቼልሲ
ቼልሲ
ቼልሲ
ቼልሲ
ቼልሲ
ቼልሲ
ቼልሲ
ቼልሲ
ቼልሲ
የጉዞ ማልያ
ቼልሲ
ቼልሲ
ቼልሲ
ቼልሲ
ቼልሲ
ቼልሲ
ቼልሲ
ቼልሲ
ቼልሲ
ሦስተኛ ማልያ

ቼልሲ፣ የመጀመሪያቸውን ድል የተጎናጸፉት እ.ኤ.አ በ1955 የሊግ ሻምፒዮናውን በማሸነፍ ነበር። ከዚያም እ.ኤ.አ በ1960ዎቹ ፣ 1970ዎቹ ፣ 1990ዎቹ ፣ እና 2000ዎቹ የተለያዩ ዋንጫዎችን ለማንሳት በቅተዋል። ቡድኑ ባለፉት ሁለት ዐሥርት ዓመታት ላቅ ያለ ድል ተጎናጽፏል። ከእ.ኤ.አ 1997 ጀምሮ ደግሞ 15 ያህል ዋና ዋና ዋንጫዎችን ለማንሳት በቅቷል። በአገር ውስጥ፣ ቼልሲ አራት ውድድሮችን አሸንፏል። እነዚህም ፤ ሰባት የኤፍ ኤ ካፕ ፣ አራት የሊግ ካፕ እና አራት የኤፍ ኤ ኮምዩኒቲ ሺልድ ዋንጫዎች ናቸው። በአህጉራዊ ውድድሮች ደግሞ ፤ ሁለት የዩኤፋ ካፕ ዊነርስ ዋንጫ ፣ አንድ የዩኤፋ ሱፐር ካፕ ዋንጫ ፣ አንድ የዩኤፋ ዩሮፓ ሊግ ዋንጫ እና አንድ የዩኤፋ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ አሸናፊ ሆኖአል። ቼልሲ የዩኤፋ ሻምፒዮንስ ሊግን ያሸነፈ ብቸኛው የለንደን ቡድን ሲሆን፣ ሦስቱንም የዩኤፋ ውድድሮች በማሸነፍ ከአራቱ አንዱ እና ከእንግሊዝ ደግሞ ብቸኛው ቡድን ለመሆን በቅቷል።

Tags:

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ሚካኤልኢንጅነር ቅጣው እጅጉየሸዋ ኣረምየአስተሳሰብ ሕግጋትNon-governmental organizationየምድር እምቧይሀጫሉሁንዴሳፀሐይ2004 እ.ኤ.አ.ምሥራቅ አፍሪካMetshafe henokየአሜሪካ ብሔራዊ ጦርነትሸዋዛጔ ሥርወ-መንግሥትንቃተ ህሊናወልቂጤመቅደላየወፍ በሽታቤንችክሬዲት ካርድኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያንደርግዩ ቱብየኦቶማን መንግሥትሙዚቃንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያእንጎቻኢትዮ ቴሌኮምበላይ ዘለቀባኃኢ እምነትኅሩይ ወልደሥላሴ (ብላቴን ጌታ)ጃፓንቱርክደመቀ መኮንንጂፕሲዎችሙሉቀን መለሰራስ መኮንንየኢትዮጵያ ባህር ኃይልጦጣቦትስዋናቀስተ ደመናየሒሳብ ምልክቶችሀዲስ ዓለማየሁደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልክሌዮፓትራየዱር ድመትቢትኮይንአልበርት አይንስታይንክርስትናሕግ ገባየስልክ መግቢያአላማጣዋሽንትአፋር (ክልል)ክርስቲያኖ ሮናልዶሥነ ቅርስሙላቱ አስታጥቄባሕላዊ መድኃኒትየመጀመሪያው የዓለም ጦርነትቢላልአማርኛመርየም የእየሱስ (አ.ሰ) እናትመሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲአሸንዳየመጽሐፍ ቅዱስ ጥንታዊነትርዕዮተ ዓለምሊቢያይሖዋቢ.ቢ.ሲ.ህሊናቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕትአቡነ ሰላማልደታ ክፍለ ከተማይስሐቅጠጣር ጂዎሜትሪ🡆 More