መጋቢት ፰

መጋቢት ፰፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፹፰ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፸፫ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፸፰ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፸፯ ቀናት ይቀራሉ።

  • ፲፰፻፺፪ ዓ/ም - በሩሲያው ንጉሥ ዛር እስክንድር ሣልሳዊ አዲስ አበባ ላይ የተገነባው እና በሩሲያ የቀይ መስቀል ማኅበር ስም የተሠየመው የከተማዋ የመጀመሪያው ሆስፒታል (በኋላ ዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል) ተመርቆ ተከፈተ።
  • ፲፰፻፺፪ ዓ/ም - ዳግማዊ ምኒልክ በአገሪቱ እየጨመረ የመጣውን ሰካራምነት ለመከላከል በሚል ዓላማ ከውጭ የሚገቡትን መጠጦች የሚያግድ አዋጅ አወጁ።
  • ፲፱፻፹ ዓ/ም - የኤርትራ ነጻነት ግንባር ሠራዊት በአፋበት ግንባር በተሰማራው የ’ናደው እዝ’ ጦር ላይ ከጎንና ከኋላም አስርጎ ሲያጠቃ በኮሎኔል ጌታነህ ኃይሌ የሚመራው የናደው እዝ በከፍተኛ ሽብር ሊሸነፍ ቻለ።

መጋቢት ፰

መጋቢት ፰፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፹፰ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፸፫ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፸፰ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፸፯ ቀናት ይቀራሉ።

መጋቢት ፰

መጋቢት ፰፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፹፰ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፸፫ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፸፰ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፸፯ ቀናት ይቀራሉ።

  • ፳፻፬ ዓ/ም - በወንጌላዊው ቅዱስ ማርቆስ ወንበር ፓትርያርክ ሆነው ከ፲፱፻፷፬ ዓ/ም ጀምሮ ለ፵ ዓመታት የእስክንድርያ (ኮፕት) ቤተ ክርስቲያንን የመሩት መንፈሳዊ አባት አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ በዛሬው ዕለት በተወለዱ በ፹፰ ዓመታቸው አረፉ።

መጋቢት ፰

መጋቢት ፰፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፹፰ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፸፫ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፸፰ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፸፯ ቀናት ይቀራሉ።

የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ

Tags:

መጋቢት ፰ ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎችመጋቢት ፰ ልደትመጋቢት ፰ ዕለተ ሞትመጋቢት ፰ ዋቢ ምንጮችመጋቢት ፰በጋኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርዘመነ ሉቃስዘመነ ማርቆስዘመነ ማቴዎስዘመነ ዮሐንስ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ስዕልመሬትየኮርያ ጦርነትምሳሌደበበ እሸቱየአሜሪካ ዶላርግራኝ አህመድየኢትዮጵያ ቋንቋዎችየኮንሶ ባህላዊ የእርከን ስራእንስላልተመስገን ገብሬሚያዝያ ፪ላዎስሶፍ-ዑመርገበያብርጅታውንበ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥትየውሃ ኡደትሰርቲፊኬት ኦፍ ዲፖዚትወተትአለቃ ገብረ ሐናስምዘመነ መሳፍንትሮማዳማ ከሴጀርመንሥነ ምግባርሶቪዬት ሕብረትአጥናፍሰገድ ኪዳኔዝንዠሮአምልኮሚካኤልስሜን አሜሪካዒዛናሚያዝያድመትየሰው ልጅቅዱስ ገብርኤልሰንበትሀጫሉሁንዴሳየቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግአማርኛያዕቆብየአፍሪካ ቀንድግራዋፌቆወርቅ በሜዳመጽሐፈ ሲራክመስተዋድድየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርትግራይ ክልልመጠነ ዙሪያሰለሞናዊው ሥርወ መንግሥት2ኛው ዓለማዊ ጦርነትግሥአፈርየኢትዮጵያ ብሔራዊ ፓርክየሥነ፡ልቡና ትምህርትቀዳማዊ ምኒልክኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያንአክሱምዘጠኙ ቅዱሳንጉልባንእንጀራሕግጎሽፖከሞንብርሃንየስልክ መግቢያስልክሐረግ (ስዋሰው)ኢትዮጵያ🡆 More