ዋራድ-ሲን ከ1745-1734 ዓክልበ.
ድረስ የላርሳ ንጉሥ ነበረ። አባቱ ኤላማዊው/አሞራዊ አለቃ ኩዱር-ማቡግ በላርሳ ዙፋን ላይ እንዳኖረው ይታመናል።
ከዘመኑ የነገሠው 12 ዓመት ሁሉ በስም ይታወቃል። በ2ኛው አመቱ፣ የካዛሉን ግድግዳ እንዳጠፋው፣ የሙቲባልንም ሠራዊት ድል አንዳደረገው ዘገበ። ከዋራድ-ሲን በኋላ ወንድሙ ሪም-ሲን ነገሠ።
ቀዳሚው ሲሊ-አዳድ | የላርሳ ንጉሥ 1745-1734 ዓክልበ. ግድም | ተከታይ ሪም-ሲን |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ዋራድ-ሲን, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.