አሪዞና

አሪዞና (Arizona) በምዕራባዊ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ክፍላገር ነው። ኒው ሜክሲኮ ፣ ዩታህ ፣ ኔቫዳ ፣ ካሊፎርኒያ እና ኮሎራዶ ያዋስኑታል።

አሪዞና ክፍላገር
አሪዞና አሪዞና
የአሪዞና ባንዲራ የአሪዞና ማኅተም
አሪዞና
ዋና ከተማ ፊኒክስ
ትልቋ ከተማ ፊኒክስ
አገረ ገዥ ጃኔት ናፖሊታኖ
የመሬት ስፋት 295,254 ካሬ ኪ.ሜ.(ከአገር 6ኛ)
የሕዝብ ብዛት 5,130,632(ከአገር 20ኛ)
ወደ የአሜሪካ ሕብረት

የገባችበት ቀን

February 14,1912 እ.ኤ.ኣ.
ላቲቲዩድ (ኬክሮስ) 31"20'N እስከ 37"N
ሎንግቲዩድ (ኬንትሮስ) 109"3'W እስከ 114"50'W
ከፍተኛው ነጥብ 3,851ሜ.
ዝቅተኛው ነጥብ 21ሜ.
አማካኝ የመሬት ከፍታ 1,250ሜ.
ምዕጻረ ቃል AZ
ድረ ገጽ www.az.gov


መንግሥት

የአሪዞና ሕግ-አውጪ ቅርንጫፍ የ30 ሰው ሴኔት እና የ60 ሰው ምክር-ቤት አለው። የሪፑብሊካን ፓርቲ በስቴቱ ዋነኛው ፓርቲ ነው። በ2002 እ.ኤ.አ. የአሪዞና ስቴት ሕግ-አውጪ ቅርንጫፍ በጀት 14.3 ቢሊዮን ዶላር ሲሆን የሕግ-አስፈጻሚ ቅርንጫፍ በጀት ደግሞ 13.8 ቢሊዮን ዶላር ነው። የስቴቱ ሴኔተሮች እና ምክር-ቤት ተወካዮች ለሁለት-ዓመት ጊዜ ላልተወሰነ ብዛት ይመረጣሉ። ከ4 ጊዜ በላይ በተካካይ መመረጥ ግን አይችሉም። የሕግ-አስፈጻሚ ቅርንጫፍ በአስተዳዳሪ የሚመራ ሲሆን ለ4 ዓመት ሥልጣን ላይ ይቆያል። ያልተወሰነ ጊዜ መወዳደር ሲቻል ከሁለት ጊዜ በላይ ግን በተካካይ መመረጥ አይፈቀድም።

መልከዓ-ምድር

አሪዞና  ልክ በደቡብ-ምዕራብ እንደሚገኙ ሌሎች ስቴቶች በረሃማ ነው።

ክልሎች (ካውንቲዎች)

አሪዞና 
አሪዞና ካውንቲዎች
ካውንቲ የተመሠረተበት ዓ.ም. (እ.ኤ.ኣ.) የመንግስት መቀመጫ
አፓቼ ካውንቲ 1879 ሴንት ጆንስ
ኮቻይስ ካውንቲ 1881 ቢስቢ
ኮኮኒኖ ክውንቲ 1891 ፍላግስታፍ
ሒላ ካውንቲ 1881 ግሎብ
ግራህም ካውንቲ 1881 ሳፎርድ
ግሪንሊ ካውንቲ 1909 ክሊፍተን
ላ ፓዝ ካውንቲ 1982 ፓርከር
ማሪኮፓ ካውንቲ 1871 ፊኒክስ
ሞሃቬ ካውንቲ 1864 ኪንግማን
ናቫሖ ካውንቲ 1895 ሆልብሩክ
ፒማ ካውንቲ 1864 ቱሳን
ፒናል ካውንቲ 1875 ፍሎረንስ
ሳንታ ክሩዝ ካውንቲ 1899 ኖጋሌስ
ያቫፓይ ካውንቲ 1862 ፕሬስኮት
ዩማ ካውንቲ 1864 ዩማ

ኢኮኖሚ

ባንድ ጊዜ አሪዞና ከአሜሪካ ትልቁ የጥጥ አምራች ነበረ።

ህዝብ

በ2004 እ.ኤ.አ. አሪዞና 5,743,834 የሚገመት የሕዝብ ብዛት አላት።

የዘር ክፍልፍል፦

  • 63.8% ነጭ
  • 25.3% ላቲን
  • 5% ቀይ-ህንድ
  • 3.1% ጥቁር
  • 1.8% ኤስያን
  • 2.9% ክልስ

ቋንቋ ክፍልፍል (እንደ 2000 እ.ኤ.አ.)፦

ጾታ፦

  • 49.9% ወንድ
  • 50.1% ሴት

ሃይማኖት፦

ኮሌጆችና ዩኒቨርስቲዎች

ስቴት ዩኒቨርስቲዎች

  • አሪዞና ስቴት ዩኒቨርስቲ
  • ዩኒቨርስቲ ኦፍ አሪዞና
  • ሰሜን አሪዞና ዩኒቨርስቲ

Tags:

አሪዞና መንግሥትአሪዞና መልከዓ-ምድርአሪዞና ክልሎች (ካውንቲዎች)አሪዞና ኢኮኖሚአሪዞና ህዝብአሪዞና ኮሌጆችና ዩኒቨርስቲዎችአሪዞናኒው ሜክሲኮኔቫዳካሊፎርኒያኮሎራዶዩታህዩናይትድ ስቴትስ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ሰንበትሸዋደጃዝማች ኪዳኔ ወልደመድኅንቼኪንግ አካውንትገዳዩ ባልሽ የሞተው ወንድምሽሳላ (እንስሳ)ዘመነ መሳፍንትሞስኮየቃል ክፍሎችእግዚአብሔርየማቴዎስ ወንጌልዋሽንትአፕል ኮርፖሬሽንጸጋዬ ገብረ መድህንመጽሐፈ ኩፋሌቶማስ ኤዲሶንሰባአዊ መብቶችውሃሣራጥላሁን ገሠሠታንዛኒያአበበ በሶ በላ።አበራ ለማጂዎሜትሪድመትቅኔዳዊትሳህለወርቅ ዘውዴየኢትዮጵያ እጽዋትኔዘርላንድሮማይስጥየኮንትራክት ሕግልብየአፍሪካ ቀንድመጋቢትሥርዓት አልበኝነትወሲባዊ ግንኙነትጎሽፍቅር በዘመነ ሽብርሄክታርፈቃድቡታጅራሚካኤልማሌዢያጣይቱ ብጡልጎልጎታቼክሆሣዕና በዓልበለስፖከሞንየዓለም የመሬት ስፋትሊኑክስቅዱስ ጴጥሮስስዕልስልጤኛግሸን ደብረ ከርቤ ማርያምቅዱስ ሩፋኤልበእንግሊዝ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ዝርዝርየሲስተም አሰሪበ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥትአፈርእንግሊዝኛእስፓንያገበያሰምና ፈትልየኢትዮጵያ ሕገ መንግስትኦጋዴንጤና ኣዳምብጉንጅንግድኢሎን ማስክነፍስካዛክስታንጥርኝ🡆 More