ፐላው በሰላማዊ ውቅያኖስ የሚገኝ የደሴቶች አገር ነው። ዋና ከተማው አሁን ጘልሩሙድ ነው። በ1999 ዓ.ም ዋና ከተማው በይፋ ከኮሮር ወደ ጘሩልሙድ ተዛወረ።
የፐላው ሪፐብሊክ | ||||
---|---|---|---|---|
| ||||
ብሔራዊ መዝሙር: "የኛ ፐላው" Belau rekid Our Palau | ||||
ዋና ከተማ | ጘሩልሙድ | |||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ ፐላውኛ | |||
መንግሥት ፕሬዝዳንት ምክትል ፕሬዝዳንት | የአንድነት ፕሬዚዳንታዊ ህገ መንግስታዊ ሪፐብሊክ ቶማስ ረመንገሱ ራናልድ ዖኢሎጪ | |||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) | 465.55 (180ኛ) | |||
የሕዝብ ብዛት የ2017 እ.ኤ.አ. ግምት የ2013 እ.ኤ.አ. ቆጠራ | 21,431 (194ኛ) 20,918 | |||
ገንዘብ | የአሜሪካ ዶላር | |||
የሰዓት ክልል | UTC +9 | |||
የስልክ መግቢያ | +680 | |||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .pw |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ፐላው, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.