አና ፍራንክ

አና ፍራንክ ጀርመን በምትገኘው ፍራንክፈርት ከተማ ተወልዳ ያደገች፣በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ጊዜ በሆላንድ ዋና ከተማ አምስተርዳም ትኖር የነበረች አይሁዳዊት ልጅ ነች። አና ከአባቷ ኦቶ ፍራንክ እና ከእናቷ አዲት ፍራንክ እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1929 ዓ/ም ተወለደች።አባቷ ኦቶ ፍራንክ ትምህርት ወዳድ የቢዝነስ ሰው ነበሩ።የናዚ ጀርመን መንግስት ሆላንድን በወረራ ከተቆጣጠረ በሗላ ፣በግዛቱ ያሉ አይሁዳዊያንን እያሳደደ በማሰበር እና በማገት ወደ ለይቶ ማቆያ ካምፖች መላኩን አጠናክሮ ቀጠለ።እንደ አውሮጳዊያንን አቆጣጠር በ1942 የአና ፍራንክ ቤተሰቦችም ወደ ለይቶ ማቆያ ካምፖች እንዲላኩ ትእዛዝ ወጣባቸው።በዚህ ወቅት ሙሉ ቤተሰቧ ወደ ሲዊዘርላንድ ሸሽተው ከምድር በታች በሚገኝ መደበቂያ ቦታ መኖር ጀመሩ። በ1944 ዓ/ም ቤተሰቦቿ በተደረገባቸው ጥቆማዎች በናዚ ወታደሮች ተይዘው ለእስር ተዳረጉ።አና ፍራንክም የናዚ እስረኛ በመሆን በደረሰባት ግፍና መከራ በእስር ቤቱ የተነሳን ወረርሽኝ በሽታ መቋቋም አቅቷት በ15 አመቷ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች። ሆኖም ግን ባለፉት አመቷ የጻፈቻቸው የግል ማስታወሻወች ዓለም አቀፍ ታዋቂነትን አትርፎላታል።

አና ፍራንክ
Anne Frank (1941)


Tags:

ሁለተኛው የዓለም ጦርነትሆላንድአምስተርዳምአይሁድዋና ከተማ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ቢ.ቢ.ሲ.ፈረንሣይቢትኮይንአልጋ ወራሽሚካኤልዐቢይ አህመድቻይናቢዮንሴ1967ፖለቲካመለስ ዜናዊጥቁር አባይአዳማአዋሽ ብሔራዊ የመዝናኛ እና የዱር አራዊት ጥበቃ ክልልፍልስጤምኦሮማይአፈወርቅ ተክሌየነፃ ግዛቶች ኮመንዌልዝዓለማየሁ አልቤ አጊሮግሸን ደብረ ከርቤ ማርያምሽሮ ወጥሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴዚምባብዌየስልክ መግቢያአቡነ ሰላማአማራ (ክልል)ተረትና ምሳሌአራት ማዕዘንሊሴ ገብረ ማርያም2ኛው ዓለማዊ ጦርነትምግብኤሌክትሪክ ምድጃ ፡ እራስህ ስራዘመነ መሳፍንትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎችባሕር-ዳርራስ ዳርጌአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስየአፍሪካ ቀንድዳግማዊ ምኒልክጸሎተ ምናሴሶማሊያተውሳከ ግሥየሲዳማ ባሕላዊ ሐይማኖትዋሺንግተን ዲሲግሽጣየራይት ወንድማማችአቡጊዳኤርትራሥላሴመሬትቦትስዋናየኩላሊት ጠጠርአንጎልቦሌ ዓለም አቀፍ ጥያራ ጣቢያበጀትየአፍሪካ ኅብረትበእንግሊዝ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ዝርዝርየአክሱም ሐውልትስንዱ ገብሩቤንችዛጔ ሥርወ-መንግሥትቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊሀዲስ ዓለማየሁቻቺ ታደሰ1956 እ.ኤ.አ.አዊአክሊሉ ለማ።ሊዮኔል ሜሲሳይርቅ በቅርቡ ሳይደርቅ በቅርቡቁርአንየአለም ጤና ድርጅትመስተዋድድጅማባሕል🡆 More