ሌሶቶ

ሌሶቶ (ሶጦኛ፦ /ልሱቱ/) በደቡብ አፍሪቃ የምትገኝ ሀገር ስትሆን ከደቡብ አፍሪካ ጋር ድንበር አላት።

Muso oa Lesotho
የሌሶቶ መንግሥት

የሌሶቶ ሰንደቅ ዓላማ የሌሶቶ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር ሌሶቶ ፋጽ ላ ቦንታታ ሮና
Lesotho Fatše La Bontata Rona
የሌሶቶመገኛ
የሌሶቶመገኛ
ዋና ከተማ መሴሩ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ደቡብ ሶጦ፥ እንግሊዝኛ
መንግሥት

ንጉሥ
ጠቅላይ ሚኒስትር
ፓርለሜንታዊ ንጉሳዊ አገዛዝ
3ኛ ለጼ
ቶም ጣባኔ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
30,355 (137ኛ)

0.0032
የሕዝብ ብዛት
የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2004 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
2,135,000 (146ኛ)

2,031,348
ገንዘብ ሎቲ
ሰዓት ክልል UTC +2
የስልክ መግቢያ +266
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .ls

ታሪከ

የመጀመሪያዎቹ የሌሶቶ ነዋሪዎች የኮይሳን አዳኞች ሲሆኑ በባንቱ ፍልሰቶች ጊዜ የተለያዩ ባንቱ በሚናገሩ ጎሳዎች ባብዛኛው ተተክተዋል። ሌሶቶ አንድ ሀገር የሆነችው በ1822 እ.ኤ.አ. በሞሹሹ 1ኛ ስር ነው።


Tags:

አፍሪቃደቡብ አፍሪካ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ባቢሎንተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም (ፊታውራሪ )ኢየሱስፍልስፍናና ሥነ ሐሳብሶዶአሸናፊ ከበደተከዜእስልምናደብረ ታቦር (ዓመት በዓል)ኮሰረትአበበ ቢቂላቻይንኛየነቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥእስስትቀነኒሳ በቀለቤተ ማርያምጃፓንገናበቅሎቤተ አባ ሊባኖስዓለማየሁ ገላጋይየተባበሩት መንግሥታት ድርጅትቅዱስ ሩፋኤልኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያንአይሁድናፈረስሥነ ሕይወትአቡካዶአገውኢትዮ ቴሌኮምአሰፋ አባተየሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንካይ ሃቨርትዝየጣልያን ታሪክቢል ጌትስግልባጭጴንጤእንቆቅልሽማዳጋስካርጊዜዋአዲስ አበባፖርቱጊዝኛየሰው ልጅአሜሪካአጼ ልብነ ድንግልየፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽንየኢትዮጵያ ካርታ 1459 በዝርዝርቤቲንግመዝሙረ ዳዊትራስጥላሁን ገሠሠታንዛኒያመካነ ኢየሱስየመንግሥት ሃይማኖትአፈ፡ታሪክክፍለ ዘመንጉጉትሀበሻጡት አጥቢግዕዝ አጻጻፍአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲየአገሮች ገንዘብ ምንዛሪየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ሐሪ አትከንስየኢትዮጵያ ቋንቋዎችሸለምጥማጥርግብቅልልቦሽየኢትዮጵያ ነገሥታትስዕልቤተ ጎለጎታብርሃኑ ዘሪሁንሰዶም🡆 More