ሊቢያ በሰሜን አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ስትሆን ከሜድትራኒያን ባሕር ፣ ግብፅ ፣ ሱዳን ፣ ቻድ ፣ ኒጄር ፣ አልጄሪያ ፣ እና ቱኒዚያ ጋር ድንበር አላት። ሀገሪቱ ሕገ መንግስት የላትም። የምተመራው በእስላም ሕጎች ነው። ለ42 አመታት እስከ 2003 ዓ.ም.
የሊቢያ ሕዝባዊ አብዮት">2003 ዓ.ም. ሕዝባዊ ጦርነት ድረስ አገሪቱን በብቸኝነት ያስተዳድሩት ሞአመር ጋዳፊ የአፍሪካ አገሮች አንድ አገር መሆን አለባቸው ስማቸውም «የተባበሩት የአፍሪካ አገራት» ተብሎ መጠራት አለበት ብለው ያምኑ ነበር።
ሊቢያ ሬፑብሊክ | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ብሔራዊ መዝሙር: ሊቢያ ሊቢያ ሊቢያ "ليبيا ليبياليبيا" | ||||||
ዋና ከተማ | ትሪፖሊ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | አረብኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር | ሽግግር መንግሥት ፈይዝ አል ሰራጅ ፈይዝ አል ሰራጅ | |||||
ዋና ቀናት ፫ የካቲት ፩፱፫፱ (10 February, 1947 እ.ኤ.ኣ.) | ነጻነት ከጣልያን | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) | 1,759,541 (16ኛ) | |||||
የሕዝብ ብዛት የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት | 6,385,000 (108ኛ) | |||||
ገንዘብ | ዲናር | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 | |||||
የስልክ መግቢያ | 218 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .ly |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ሊቢያ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.