ቻርሊ ቻፕሊን

ሰር ቻርልስ ስፔንሰር ቻርሊ ቻፕሊን (፲፰፻፹ – ፲፱፻፷፱) የነበር ታዋቂ የእንግሊዝ አገር የፊልም ተዋናይ፣ እና አቀናባሪ ነበር። ቻርሊ ቻፕሊን በተለይ ታዋቂ የነበረው ከአንደኛው የዓለም ጦርነት በፊት፣ ፊሞች ያለ ድምጽ በሚሰሩበት ዘመን ነበር።

ቻርሊ ቻፕሊን
ቻርሊ ቻፕሊን የ"ትራምፕ" አልባሳቱን እንዳረገ.

ቻርሊ ከ፭ ዓመቱ ጀምሮ ለሚቀጥሉት ፸ ዓመታት በተዋናይነት አገልግሏል። በነዚህ ዘመናት በጣም ታዋቂነትን ያገኘው "ትራምፕ" የሚለውን ገጸ ባህርይ ተላብሶ የተሳተፈባቸው ፍሊሞቹ ናቸው። "ትራምፕ" እሚታወቀው በጥሩ ምግባሩ እና ኮት፣ ሰፋፊ ሱሪዎች፣ ረጅም ጫማዎች እና ጥቁር ኮፊያ በማድረጉ ነው።

ሰር ቻርልስ ስፔንሰር "ቻርሊ" ቻፕሊን የልጅነት ጊዜው እጅግ ከባድና ፈተና የበዛበት ነበር። ባልቴትና በሽተኛ(የጭንቅላት እጥ) የሆነችውን እናቱን የማስታመም ኃላፊነት በጫንቃው ላይ ነበረና።

የቻርሊ ቻፕሊን ፊልሞች ዝርዝር

  • 1914: Making a Living
  • 1916: The Floorwalker
  • 1916: The Fireman
  • 1916: The Vagabond
  • 1916: One A.M.
  • 1916: The Count
  • 1916: The Pawnshop
  • 1916: Behind the Screen
  • 1916: The Rink
  • 1917: Easy Street
  • 1917: The Cure
  • 1917: The Immigrant
  • 1917: The Adventurer
  • 1918: A Dog's Life
  • 1918: The Bond
  • 1918: Shoulder Arms
  • 1919: Sunny side
  • 1919: A Day's Pleasure
  • 1921: The Kid
  • 1921: The Idle Class
  • 1922: Pay Day
  • 1923: The Pilgrim
  • 1925: The Gold Rush
  • 1928: The Circus
  • 1931: City Lights
  • 1936: Modern Times
  • 1940: The Great Dictator
  • 1947: Monsieur Verdure
  • 1952: Limelight
  • 1957: A King in New York

ማጣቀሻዎች

Tags:

አንደኛው የዓለም ጦርነትዩናይትድ ኪንግደም

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስቅዱስ ገብርኤልራፊልብየኢትዮጵያ ሙዚቃሱፍሰሎሞን ዴሬሳየዓለም የህዝብ ብዛትቴዲ አፍሮዓፄ ዘርአ ያዕቆብትዝታመንግሥተ አክሱምመጽሐፈ ጥበብአይሁድ ኢየሱስን ለምን ገደሉትሳዲዮ ማኔእንግሊዝኛቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴሼህ ሁሴን ጅብሪልጉራጊኛግራ አዝማችአርባ ምንጭየሰንጠረዥ ጨዋታዎችነፋስሰይጣንሰው ሠራሽ የማሰብ ችሎታወሎውክፔዲያባህረ ሀሳብየመጀመሪያው የዓለም ጦርነትላምጤና ኣዳምመለስ ዜናዊአፈርደበበ ሰይፉየወፍ በሽታገዳዩ ባልሽ የሞተው ወንድምሽጎሽቅዱስ ላሊበላየአዋሽ በሔራዊ ፓርክዋንዛኤችአይቪቆለጥእንጀራየዓለም ቅርስ ስፍራዎች ዝርዝር - በየአገሩሐረግ (ስዋሰው)መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲግሪክ (አገር)ዳማ ከሴአስራት ወልደየስመተሬዓፄ ቴዎድሮስዮሃንስ ትኳቦአቡነ ጴጥሮስአክሱም መንግሥትእንበረምአማርኛበጠማማ ቁና ሁለት ሁለት (1)(2)ፍቅር እስከ መቃብርወፍአዕምሮቤተ ልሔምሶፍ-ዑመርየኩላሊት ጠጠርየኢትዮጵያ ካርታየዮሐንስ ወንጌልቀይቀዳማዊ ምኒልክፖልኛፋይዳ መታወቂያፀደይደራርቱ ቱሉአዋሽ ወንዝሲሳይ ንጉሱየኦሮሞ ዘመን አቆጣጠርአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጭ🡆 More