ክሌስም ስያሜ

ክሌስም ስያሜ በሥነ ሕይወት ማለት ማናቸውም የሕያዋን ዝርያ በይፋ በዓለም አቅፍ ሳይንቲስቶች በኩል የሚታወቅበት ሮማይስጥ ስም ነው። «ክሌስም» መባሉ እያንዳንዱ ስያሜ ሁለት ክፍሎች ስላሉት ነው። መጀመርያው ክፍል የወገን ስም ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የዝርያው ስም ይሆናል። ለምሳሌ የሰው ልጅ ክሌስም ስያሜ በሮማይስጥ Homo sapiens /ሆሞ ሳፒየንዝ/ ሲሆን፣ መጀመርያው ስም /ሆሞ/ («ሰው») ወገኑ፣ ሁለተኛውም /ሳፒየንዝ/ («ጥበበኛው») ዝርያው ነው። የላም ክሌስም በሮማይስጥ Bos taurus /ቦስ ታውሩስ/ ሲሆን፣ /ቦስ/ ወገኑ፣ /ታውሩስ/ ዝርያው ነው። ወይም ለአትክልት ይጠቀማል፤ ለምሳሌ የነጭ ሽንኩርት ክሌስም Allium sativum /አሊየም ሳቲቨም/ ነው። ይሄ ዘዴ በስዊድን ሥነ ሕይወት መምህር ካርል ልኔየስ በ1745 ዓም ተጀመረ።

Tags:

ላምሥነ ሕይወትሮማይስጥስዊድንነጭ ሽንኩርትአትክልትየሰው ልጅ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ቼኪንግ አካውንትየዓለም ዋንጫየሜዳ አህያማንችስተር ዩናይትድኢንዶኔዥያምሳሌየኩሽ መንግሥትመለስ ዜናዊአውስትራልያሰምመስተዋድድቅዱስ ሩፋኤልእንቆቅልሽአላህአቡጊዳአክሱም ጽዮንሰዋስውደጃዝማች ኪዳኔ ወልደመድኅንቻይናቤተክርስቲያንድኩላእስያኤሌክትሪክ ምድጃ ፡ እራስህ ስራየምልክት ቋንቋጾመ ፍልሰታጆርዳኖ ብሩኖነብርኦርቶዶክስፕሮቴስታንትዶሮፍቅርአዲስ ነቃጥበብዳጉሳአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስጥርኝሚያዝያቀዳማዊ ምኒልክፍትሐ ነገሥትብሪታኒያሥላሴብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤትክርስቲያኖ ሮናልዶምሥራቅ አፍሪካእውቀትየተባበሩት መንግሥታት ድርጅትሄክታርሥነ አካልኩሻዊ ቋንቋዎችህግ አስፈጻሚየዮሐንስ ወንጌልዒዛናዛፍየወፍ በሽታደቡብ ኦሞየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ኑብያ አክሱም ዛጉዬ ክፍል ፩/፲፬ኒንተንዶመካነ ኢየሱስበዴሳገንዘብሳዑዲ አረቢያቢዮንሴክርስቶስ ሠምራኢንጅነር ቅጣው እጅጉ2004እስልምናቴዲ አፍሮየባሕል ጥናትየፀሐይ ግርዶሽጋብቻኩሽ (የካም ልጅ)ፈሊጣዊ አነጋገር ገሐረርዓረፍተ-ነገርፋይዳ መታወቂያ🡆 More