አንካራ የቱርክ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 3,582,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 3,456,100 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 39°55′ ሰሜን ኬክሮስ እና 32°50′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
በኬጢያውያን መንግሥት ዘመን (ከ1200 አክልበ አስቀድሞ) ሥፍራው አንኩዋሽ ተባለ። በግሪኮች ዘመን ይህ አንኩራ (Áγκυρα) ሆነ። በጥቅምት 3 ቀን 1916 ዓ.ም. አንካራ የቱርክ ዋና ከተማ ሆነ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article አንካራ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.