ሏር ወንዝ

ሏር ወንዝ (ፈረንሳይኛ፦ Loire) በአውሮፓ ውስጥ የሚገኝ ታላቅ ወንዝ ነው። ይህ ወንዝ 1,012 ኪ.ሜ.

ያህል የሚረዝም ሲሆን ዓለማችን ከሚገኙ ወንዞች 170ኛ ረዥሙ ወንዝ ነው። ወንዙ በዚህ ርዝመቱ ፈረንሳይ ውስጥ 115,271 ኪ.ሜ. ካሬ ያህል ስፋት ያካልላል። ይህንን ያህል ርዝመት እና ስፋት በሀገሪቱ ላይ ካካለለ በኋላ የወንዙ መዳረሻ አትላንቲክ ውቅያኖስ ነው።

ሏር
ሏር ኦርሌያን ከተማ ላይ
ሏር ኦርሌያን ከተማ ላይ
መነሻ ማሲፍ ሴንትራል ተራራ
መድረሻ አትላንቲክ ውቂያኖስ
ተፋሰስ ሀገራት ፈረንሳይ
ርዝመት 1,012 km
የምንጭ ከፍታ 1,408 m
አማካይ ፍሳሽ መጠን 850 m³/s
የተፋሰስ አካባቢ ስፋት 117,000 km²

Tags:

መሬትአትላንቲክ ውቅያኖስአውሮፓወንዝፈረንሳይፈረንሳይኛ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ሊያ ከበደጎልጎታደብረ ሊባኖስአንጎልየቅርጫት ኳስዕብራይስጥአርባ ምንጭበእውቀቱ ስዩምቆለጥየባሕል ጥናትየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርወለተ ጴጥሮስዓፄ ቴዎድሮስቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስየሮማ ግዛትገንዘብየበዓላት ቀኖችዳዊትጤፍግዕዝ አጻጻፍህግ አውጭሼክስፒርክፍያሥነ ውበትቁጥርዋናው ገጽ/ለጀማሪወች/ፊደል አጻጻፍየኢትዮጵያ ነገሥታትየጅብ ፍቅርጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ወልደ አረጋዊሣራዮርዳኖስውክፔዲያመጽሐፈ ሄኖክቢልሃርዝያቬት ናምየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችቤተ እስራኤልቁርአንቡናጥሩነሽ ዲባባአማራ ክልልቴወድሮስ ታደሰዶሮ ወጥኢየሱስእንዶድአስርቱ ቃላትሄርናንዶ ኮርተስየዓለም የመሬት ስፋትዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግሰዋስውወተትሩዝሳምንትሽኮኮየኢትዮጵያ አየር መንገድየአፍሪካ ኅብረትተረትና ምሳሌ፡ ዳንኤል አበራደቡብ ሱዳንሱዳንሰባአዊ መብቶችአስናቀች ወርቁአንድምታቦይንግ 787 ድሪምላይነርራያየምኒልክ ድኩላየኢትዮጵያ ካርታማሞ ውድነህዩ ቱብተመስገን ገብሬደቡብ አፍሪካአበበ በሶ በላ።ስፖርትአምባሰል🡆 More