ግመል

ግመል ሙሉ ጣት ሸሆኔ ካላቸው እንስሳ የሚመደብ ለማዳ የቤት እንስሳ ወገን ነው። በዋነኛነት ጀርባው ላይ ባለው በስብ የተሞላ አካል (ሻኛ) ይታወቃል። ይህ ሻኛ የአረቦች ግመል በሚባለው ዝርያ ላይ አንድ ብቻ ሲሆን፣ ሌላው ዝርያ በሰሜን ምስራቅ እስያ የሚገኘው ባክትሪያን ግመል ደግሞ ሁለት ነው። በአብዛኛው ደረቅ በረሀ ለመኖር የሚመቻቸው ሲሆን በብዛት በምዕራብ እስያ፣ በመካከለኛው እና በምስራቅ እስያ ይገኛሉ። የሠው ልጅ የሚያለምዳቸው ለወተት ምርት፣ ለስጋ፣ ለግመል ጽጉር ልብስ (በተለይ ከባክትሪያን ግመል) እንዲሁም አልፎ አልፎ ለመጓጓዣ ስለሚጠቅሙ ነው።

ግመል

የግመል ወተት በብዙ አገራት ይገዛልና ይጠጣል። በአረቢያዩናይትድ ኪንግደምሶማሊያሞሪታኒያአሜሪካ በሱቅ ይሸጣል። የግመል ወተት የሚያስገኙ ዋና አገራት ሶማሊያኬንያማሊኢትዮጵያኒጄርሳዑዲ አረቢያ፣ እና ሱዳን ናቸው።

የግመል ሥጋ ደግሞ ለብዙ አገራት ምግብነት ከፍ ያለ ዋጋ አለው። በተለይ የግመል ሥጋ የሚበላው በኤርትራኢትዮጵያሶማሊያጂቡቲሱዳንግብጽሊብያሶርያ፣ አረቢያና ካዛክስታን ይበላል።

Tags:

ሙሉ ጣት ሸሆኔስጋእስያወተት

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

አባታችን ሆይሳላ (እንስሳ)ኅሩይ ወልደሥላሴ (ብላቴን ጌታ)ሙቀትየወታደሮች መዝሙርእግር ኳስፈተና፤ የዕንባ ጉዞዎች እና ሌሎች ግጥሞች19ኛው ክፍለ ዘመን የግራኝና የልብነ ድንግል ታሪክ በአማርኛመንፈስ ቅዱስድመትአንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነትማሞ ውድነህአናናስዐቢይ አህመድከበሮ (ድረም)ሀጫሉሁንዴሳእጸ ፋርስውሻቬት ናምቡናግራኝ አህመድየኖህ ልጆችቋንቋዛጔ ሥርወ-መንግሥትእስራኤልህዝብጉልባንስያትልኤዎስጣጤዎስማህበራዊ ሚዲያጳውሎስመሐመድኮልፌ ቀራንዮስልጤኛአፈ፡ታሪክሄክታርሩዝየአክሱም ሐውልትአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲአበባመጽሐፈ ጦቢትሰይጣን2004 እ.ኤ.አ.ጳውሎስ ኞኞዕብራይስጥፍቅር እስከ መቃብርአክሱም ጽዮንፔትሮሊየምበለስእየሱስ ክርስቶስዮሐንስ ፬ኛሚላኖፊታውራሪየተባበሩት መንግሥታት ድርጅትጎሽወተትየዮሐንስ ራዕይኦሮማይብጉንጅአፈርደብረ ዘይትኢል-ደ-ፍራንስጃፓንብርሃንቁጥርየቀን መቁጠሪያልብቢልሃርዝያቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴብሳናአባይ ወንዝ (ናይል)ፋይዳ መታወቂያኤርትራጥቅምት 13መሐሙድ አህመድለድካም የጣፈኝ ብነግድ አይተርፈኝ🡆 More