ጃቫ

ጃቫ (Java) ስነ ፍርገማ በቅርብ ታዋቂነትንና ተቃባይነትን እያገኘ ከመጡ ፍርገማ ቋንቋዎች አንዱ ነው። ጃቫ ተመራጭ ካደረጉት ዋና ባሀሪዎቹ አንዱ በፕላትፎርም አለመወሰኑ ነው። ይሀም ማለት በጃቫ የተጻፈ ትግበራ (አፕሊኬሽን) የጃቫ ቨርቹአል ማሽን ባለበት ሁሉ መሮጥ መቻሉ ነው። ስለዚህ በጃቫ ስራአት የሚጻፍ ኮድ በመጀመሪያ ኮምፓይል ከተደረገ በኋላ ኮምፓይለሩ አዲስ ዶክመንት ይፈጥራል። ይህም ማለት ኮምፓይለሩ የሚፈጥረው አዲስ ዶክመንት በጃቫ ባይት ኮድ ሲሆን የሚተገበረው (ኢምፕልመንት የሚደረገው) በያቫ ቨርቹዋል ማሽን ነው። እናም ጃቫን ከነሌሎቹ የሚለየው ምንም አይነት ቁስ ሳይጨመር ሌላ ማሽን በመጠቀም ፋንታ በሶፍትዌር ብቻ መስራት መቻሉ ነው። ስለዚህ የሶፍትዌሩ ስም ጃቫ ቨርቹአል ማሽን ነው።

    ለኢንዶነዥያዊው ደሴት፣ ጃዋን ይዩ

ጃቫ
የጃቫ ምልክት
ጃቫ

ጃቫን ኢንስቶል(መጫን) ስለ ማድረግ

ጃቫን ለመምረጥ ሌላው ዋናው ምክንያት በነጻ መገኘቱ ነው። ስለሆነም ጃቫን ከሚከተለው ሊንክ ወይም ማስፈርጠሪያ ላይ ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል፤ http://java.sun.com/javase/downloads/index.jsp ጃቫኢንስቶል ካደረጉ በኋላ ተጨማሪ መሳሪያ (ኢንቲግሬትድ ዴቨሎፕመንት ቱል) መጠቀም ይቻላል። ይህም በኮማንድ ላይን ከመጠቀም የቀለለ ነው። ይሁን እንጂ ብዙ አይነት አይ.ዲ.ኢ. (IDE) ስላለ የእያንዳንዱ አጠቃቀም ከሌላው አይነት ይለያል። በብዛት የሚታወቀው አይ.ዲ.ኢ ኔትቢንስ 5.5 ይባላል። ኔትቢንስን ከሚከተለው ሊንክ ላይ ማግኘት ይቻላል፤ http://www.netbeans.org/downloads/

የጃቫ ምስጢር

በእጅ ታይፕ በማድረግ የጃቫን ጥሬ ኮድ ፋይል ካስገባን በኋላ ጥሬ ኮዱን በጃቫ ኮምፓይለር ኮምፓይል ይደረጋል፤ ይህም ማለት በእጅ የተጻፈው ምንጭ ኮድ ከስህተት ነጻ መሆኑንና ለማሽን በሚገባ ቋንቋ በትክክል መተርጎሙን ማረጋገጥ ነው። ኮምፓይል የተደረገው ባይትኮድ በማንኛውም ጃቫ ቨርቹአል ማሽን ላይ መሮጥ ይችላል።

ኮድ መዋቅር በጃቫ

ጃቫ ምንጭ ኮድ በHelloWorld.java መልክ መቀመጥ ይኖርበታል። ይህም የጃቫ ምንጭ ፋይል ነው። በጃቫ ምንጭ ፋይል ውስጥ ክላስ ይቀመጣል። ክላስፕሮግራሙን ቁራጭ ያመለክታል። ወይም አንድ ክላስ ብቻውን ፕሮግራም ሊሆን ይችላል። HelloWorld የሚለው ቃል በተጠቀሰው ምንጭ ፋይል ውስጥ (ማለትም በ HelloWorld.java ውስጥ) የክላሱን ስም ያመለክታል። በክላስ ውስጥ ሜተድ (method) የሚባል ነገር ይቀመጣል። አንድ ክላስ ብዙ ሜተዶች ሊኖሩት ይችላሉ። በሜተድ ውስጥ ስቴትመንቶች ይቀመጣሉ ማለት ነው።

Tags:

የፕሮግራም ቋንቋጃቫ ቨርቹአል ማሽን

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

አማርኛ ልብ ወለድ መፃህፍትዋናው ገጽየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግፋይዳ መታወቂያጋብቻኤሊኅሩይ ወልደሥላሴ (ብላቴን ጌታ)2001 እ.ኤ.አ.አረብኛክርስትናህንዲፔሌሥርአተ ምደባሴማዊ ቋንቋዎችጡንቻይቺም ቂንጥር ሆና ቡታንታ አማራትየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ኑብያ አክሱም ዛጉዬ ክፍል ፭/፲፬ውክፔዲያየፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽንጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ወልደ አረጋዊጎጃም ክፍለ ሀገርይስሐቅቆሎቴዲ አፍሮወግ አጥባቂነትአውሮፓገብረ መስቀል ላሊበላፔትሮሊየምመጽሐፈ ሲራክፈረስ ቤትመስቀልቅኝ ግዛትሥነ-ፍጥረትቤተ አማኑኤልታይላንድቪክቶሪያ ሀይቅአምልኮጋኔንየሲዳማ ባሕላዊ ሐይማኖትየዔድን ገነትሰባአዊ መብቶችእምስተድባበ ማርያምንዋይ ደበበተውሳከ ግሥየኢትዮጵያ እጽዋትጸጋዬ ገብረ መድህንትዝታየዋና ከተማዎች ዝርዝርኢትዮጵያወጡ ሳይወጠወጥ ወስከምቢያው ቂጥጥደምሐረርጀርመንጥር 18አፍሪቃየኢትዮጵያ ንግድ ባንክዛምቢያወርቃማው ሕግባሕልማይክሮስኮፕአንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነትመካከለኛ ዘመንቤተ መርቆሬዎስየሐዋርያት ሥራ ፩ቅዱስ ላሊበላቤተ እስራኤልጥቁር ቀዳዳባሕላዊ መድኃኒትጥላሁን ገሠሠወላይታአዋሽ ወንዝ🡆 More