ካልስ ወይም የእግር ሹራብ በእግር ላይ የሚለበስ የልብስ አይነት ነው። እግር በከፍተኛ መጠን ላብ ከሚያመነጩ የሰውነት ክፍሎች ይመደባል (በቀን እስከ 568.26 ሳ.ሜ ኩብላብ ሊያመነጭ ይችላል)። ካልሶች ይህንን ላብ በመምጠጥ ወደ ደረቁ ወይም ንፋስ ሊወስደው ወደሚችል ቦታ ያሰራጩታል።ካልሲ ልዩ ልዩ ጥቅሞቸ አሉት ከዚህም ውስጥ
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ካልስ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.