አራት

አራት በተራ አቆጣጠር ከሦስት የሚከተለው ቁጥር ነው።

ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ተወረሰ ነው፣ ይህም ከግሪክ አልፋቤት ፬ኛው ፊደል ደልታ (በትልቁ «Δ») እንደ ተወሰደ ይታመናል።

አራት
ከሕንዳዊ ላሳናት 4 ምልክቶች ወደ ዘመናዊ «4» የደረሱ ለውጦች።

በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 4 ከሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች ተደረጀ። እነዚህ ምልክቶች በአውሮፓ ከ968 እና 1550 ዓም መካከል እየተደረጁ ተቀባይነት አገኙ። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«አራት» ምልክት «IV» (ወይም «iv») ነበር።

Tags:

ሦስትቁጥር

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ኦሞ ወንዝየጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበርቤተ አባ ሊባኖስዐምደ ጽዮንንግሥት ዘውዲቱኤርትራሥነ-ፍጥረትዳግማዊ ዓፄ ኢያሱየማርያም ቅዳሴብረታኝፀጋዬ እሸቱሕግያዕቆብበእንግሊዝ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ዝርዝርጥናትፈሊጣዊ አነጋገርአገውጉግልሻሜታቺኑዋ አቼቤቋንቋ አይነትላሊበላእንስሳየዓለም የህዝብ ብዛትጥንታዊ ግብፅደቡብ ሱዳንሰባአዊ መብቶችአቡነ ቴዎፍሎስኢያሱ ፭ኛወንድደብረ ታቦር (ከተማ)ኣበራ ሞላሥርአተ ምደባየኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎችቅዝቃዛው ጦርነት1966ክፍያጀርመንሄክታርውክፔዲያፋሲል ግምብአስርቱ ቃላትአልወለድምሊቢያሲዳማእንግሊዝኛቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕትዓረብኛቃል (የቋንቋ አካል)አዲስ ኪዳንሲዳምኛዩጋንዳአዳማተእያ ትክል ድንጋይበላ ልበልሃሽመናአቡጊዳዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎችየፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽንየእግር ኳስ ማህበርኒሺቀዳማዊ ቴዎድሮስሮማአዊ ብሄረሰብ ዞንመጋቢትሰይጣንአቡነ ጴጥሮስፈሊጣዊ አነጋገር የእንጦጦሮማን ተስፋዬየአዋሽ በሔራዊ ፓርክየኢትዮጵያ አየር መንገድአስናቀች ወርቁመሬትደሴዮሐንስ ፬ኛሴቶችየልም እዣት🡆 More