ኖህ (ዕብራይስጥ፦ /ኖዋሕ/፤ አረብኛ፦ /ኑሕ/) በኦሪት ዘፍጥረት በብሉይ ኪዳን መሠረት ከማየ አይኅ ጥፋት ውኃ ከቤተሠቡ ጋር መርከብ ያመለጠው ጻድቅ ሰው ነበረ።
ከመጽሐፍ ቅዱስ በቀር ስለ ኖኅ ብዙ ሌሎች ትውፊቶች ተጽፈዋል። ለምሳሌ በጣልያናዊ መኖኩሴ አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ ባሳተመው ዜና መዋዕል ዘንድ፣ ኖህ ከጥፋት ውኃ በኋላ በጣልያን ሀገር ሠፈረ።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ኖኅ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.