ሰር ቻርልስ ስፔንሰር ቻርሊ ቻፕሊን (፲፰፻፹ – ፲፱፻፷፱) የነበር ታዋቂ የእንግሊዝ አገር የፊልም ተዋናይ፣ እና አቀናባሪ ነበር። ቻርሊ ቻፕሊን በተለይ ታዋቂ የነበረው ከአንደኛው የዓለም ጦርነት በፊት፣ ፊሞች ያለ ድምጽ በሚሰሩበት ዘመን ነበር።
ቻርሊ ከ፭ ዓመቱ ጀምሮ ለሚቀጥሉት ፸ ዓመታት በተዋናይነት አገልግሏል። በነዚህ ዘመናት በጣም ታዋቂነትን ያገኘው "ትራምፕ" የሚለውን ገጸ ባህርይ ተላብሶ የተሳተፈባቸው ፍሊሞቹ ናቸው። "ትራምፕ" እሚታወቀው በጥሩ ምግባሩ እና ኮት፣ ሰፋፊ ሱሪዎች፣ ረጅም ጫማዎች እና ጥቁር ኮፊያ በማድረጉ ነው።
ሰር ቻርልስ ስፔንሰር "ቻርሊ" ቻፕሊን የልጅነት ጊዜው እጅግ ከባድና ፈተና የበዛበት ነበር። ባልቴትና በሽተኛ(የጭንቅላት እጥ) የሆነችውን እናቱን የማስታመም ኃላፊነት በጫንቃው ላይ ነበረና።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ቻርሊ ቻፕሊን, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.