በልጺ (ሞልዶቭኛ፦ Bălţi) የሞልዶቫ ሦስተኛ ትልቅ ከተማ እንዲሁም በአገሩ ስሜን ዋነኛው ከተማ ነው። ከኪሺንው ወደ ስሜን በ135 km ይርቃል። የድኒስትር ወንዝ ፈሳሽ በሆነው በትንሹ ረውት ወንዝ አጠገብ በአቀበት ላይ ሲገኝ በመካከለኛው ዘመን ይህ አቀበት በደን (ዕንጨቶች) ተሸፍኖ አሁንም ተቆርጧል።
Bălţi - በልጺ | |
መሃል ከተማው | |
የበልጺ ባንዲራ | የበልጺ አርማ |
ዝርዝር | |
---|---|
ከንቲባ | Vasile Panciuc |
የተመሠረበት ዓ.ም. | 1620 |
የሕዝብ ብዛት | 127 00(1996 ዓ.ም.) |
ስፋት: | 71 km² |
ሰዎች በየካሬ-ኪሎሜትሩ: | 1,748 |
ከፍታ | 150 m |
የፖስታ ቁጥር | MD-3100 |
የስልክ መግቢያ | (+373) 231-X-XX-XX |
ሥፍራ | 47° 45'42 N 27° 55'44 E |
ዌብሳይት | http://www.balti.md |
ስፍራ በሞልዶቫ (ቀይ) | |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article በልጺ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.