ሰሪቲ፣ ሰሪቴ ወይም ቀስተኒቻ (Asparagus) በኢትዮጵያና በዓለም ውስጥ የሚገኝ ተክል ወገን ነው። የሴት ቀስት የሰሪቲ ዝርያ (A.
Africanus) ነው።
በባህል መድሃኒት፣ የሰሪቲ ድንቼ ሥር ለአቀዥቃዥና ለአባለዘር በሽታ እንደ ጠቀመ ተዘግቧል።
«የሴት ቀስት» ዝርያ ሥር በዶሮ ወጥ ተጨምሮ ለአለመቻል እንዲጠቅም ተብሏል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ሰሪቲ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.