ማግና ካርታ

ማግና ካርታ በ1207 ዓ.ም.

የእንግሊዙ ንጉስ ጆን (ዮሐንስ) የተቀበለው የመብት ቻርተር ሰነድ ነው። ሰነዱ ለመጀመሪያ ጊዜ የረቀቀው በካንተርበሪ ሊቀ ጳጳስ ሲሆን ዋና ዓላማውም በተጠላው ንጉስ እና በአማጺ መኳንንቱ መካከል ሰላም ለማውረድ ነበር። የቤተክርስቲያንን መብት እንዲጠበቅ፣ የመኳንንቱን ያለህግ መታሰር እንዲከልከል፣ ፍትህ ሳይጓተት በፍጥነት እንዲገኝ፣ ለንጉሱ የሚደርገው ክፍያ ገደብ እንዲኖረው የሚያዘው ይህ ቻርተር በ25 መኳንንት ምክር ቤት እንዲተገበር ያዛል።

ማግና ካርታ
1217 በድጋሚ የወጣው የማግና ካርታ ቻርተር አሁን እንደሚታይ

ማግና ካርታ፣ የንጉሱ ሥልጣን ከህግ በታች እንደሆነ እና ነጻ ሰዎች ያላቸውን መብት በማጽደቁ፣ በእንግሊዝና በኋላም በአሜሪካ አገሮች ለተገኘው ግለሰባዊ ነጻነት መሰረት የጣለ ሰነድ ነው።

Tags:

መብት

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ደብረ ብርሃንእሌኒእርድወንጌልኒው ጄርዚኮካ ኮላማኅበረሰባዊ ፍልስፍናቤተ ሚካኤልኢንዶኔዥያእንቁላል (ምግብ)1935ቡዳኤሊየስልክ መግቢያሳዳም ሁሴንአረጋኸኝ ወራሽስም (ሰዋስው)ፋይናንስትግራይ ክልልየማርቆስ ወንጌልየመጀመሪያው የዓለም ጦርነትአዳነች አቤቤየጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበርፋይዳ መታወቂያአውስትራልያሪፐብሊክብረትትግርኛእስልምናኢትዮጵያዊሁለቱ እብዶችኢዩግሊናየአዋሽ በሔራዊ ፓርክመጽሕፍ ቅዱስኩሽቲክ እና ኒሎቲክ ሕዝቦችጌታቸው አብዲሸዋሊቢያአባ ጉባዳግማዊ ዓፄ ኢያሱብሉይ ኪዳንአስናቀች ወርቁጤና ኣዳምየንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥነጋሽጅብ የማያውቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለአሜሪካዎችስፖርትአለማየሁዳግማዊ ዓፄ ዳዊትደጃዝማች ኪዳኔ ወልደመድኅንዶናልድ ጆን ትራምፕአክሱም ጽዮንቆጮ (ምግብ)ሾላ በድፍንበ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥትሲዳምኛአባይ ወንዝ (ናይል)ምሥራቅ አፍሪካባለ አከርካሪታሪክመስተዋድድግብረ ስጋ ግንኙነትአለማየሁ እሸቴዝግባያማርኛ ሰዋስው (1948)ስናንእንግሊዝኛባርነትሃይማኖትጋኔንይሖዋ🡆 More