ሌባና ፖሊስ ልጆች ክብ ሰርተው የሚጫወቱት ሲሆን ሌባው ከክቡ በማፈንገጥ እራቅ ያለች ስፍራ ላይ የተቀመጠች አንዲት ነገርን (ደብር ትባላላቸ) ለመንካት ይሮጣል። ፖሊሱ እንግዲህ ሌባውን ተሽቀዳድሞ ያችን ደብር ሳይነካ በመንካት ለመያዝ ነው። ይህ ጨዋታ ህጻናትን ስለ ሌብነት፣ ስለ ሃይማኖት ወዘተ.
የሚያስተምርና በዛውም የሰውነት ጥንካሬንና እንቅስቃሴ እንዲያረጉ የሚረዳቸው ነው።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ሌባና ፖሊስ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.