ሊንጋላ

ሊንጋላ (Lingala) ከባንቱ ቋንቋዎች ቤተሠብ አንድ ነው። የሚናገርበት በተለይ በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ስሜን-ምዕራብ ክፍል፣ በኮንጎ ሪፑብሊክም፣ እንዲሁም በአንጎላና በመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ ነው። ተናጋሪዎቹ 10 ሚልዮን ናቸው።

ሊንጋላ
ሊንጋላ የሚናገርበት አውራጃ።

የሊንጋላ መነሻ ቦባንጊ በተባለ ቋንቋ ነበር። ከኮንጎ ነጻ መንግሥት አስቀድሞ ቦባንጊ የአከባቢው መደበኛ ቋንቋ ይሆን ነበር። የቤልጅክ ንጉስ አገሩን ከያዙ በኋላ የቀኝ አገሩ መንግሥት ለማስተዳደርና ለመሰበክ ቋንቋውን ጠቃሚ ሆኖ አገኙት። ካለፈው ቦባንጊ እንዲለይ የአዲሱን ቋንቋ ስም ባንጋላ ብለው ጠሩት። ሚስዮናዊዎቹ ወዲያ (1900 አ.ም.) ባንጋላን ዳግመኛ ሲያሻሽሉ "ሊንጋላ" እንዲህ ተፈጠረ።

ሊንጋላ ከፈረንሳይኛ ብዙ ቃሎች ተበድሮ ደግሞ ከፖርቱጊዝ ተጽእኖ አለ (ለምሳሌ "ማንቴካ" = ቅቤ፤ "ሜሳ" = ጠረጴዛ፤ "ሳፓቱ" = ጫማ) ከእንግሊዝኛም ተጽእኖ አለ ("ሚሊኪ" = ወተት፤ "ቡኩ" = መጽሐፍ)።

ምሳሌ

የጌታ ጸሎት በሊንጋላ

    ታታ ዋ ቢሶ፣ ኦዛላ ኦ ሊኮሎ፣
    ባቶ ባኩሚሳ ንኮምቦ ያ ዮ፣
    ባንዲማ ቦኮንዚ ቧ ዮ፣ ምፖ ኤሊንጎ ዮ፣
    ባሳላ ያንጎ ኦ ንሴ፣
    ሎኮላ ባኮሳላካ ኦ ሊኮሎ
    ፔሳ ቢሶ ለሎ ቢሌይ ብያ ሞኮሎ ና ሞኮሎ፣
    ሊምቢሳ ማቤ ማ ቢሶ፣
    ሎኮላ ቢሶ ቶኮሊምቢሳካ ባኒንጋ።
    ሳሊሳ ቢሶ ቶንዲማ ማሰንጊኛ ቴ፣
    ምፔ ቢኪሳ ቢሶ ኦ ማቤ።

Tags:

አንጎላኮንጎ ሪፑብሊክኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክየመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ፒያኖመልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ናትወርቅ በሜዳአርሰናል የእግር ኳስ ክለብየነፃ ግዛቶች ኮመንዌልዝፋሲል ግምብሕገ መንግሥትመንግሥትሰለሞናዊው ሥርወ-መንግሥትጣይቱ ብጡልቢስማርክባሕልአፈርቡታጅራኢትዮጵያበጀትየኢትዮጵያ ሕገ መንግስትመርካቶኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንሚስቱን ገድሎ አማቱ ቤት ተሽሽገመንግሥተ ኢትዮጵያሥነ ምግባርወልቃይትእሳት ወይስ አበባበለስጎጃም ክፍለ ሀገርለንደንጦስኝየዊኪፔዲያዎች ዝርዝርነፋስ ስልክታሪክቁርአንጓያማህበራዊ ሚዲያዩክሬንሴቶችክሬዲት ካርድንግሥት ዘውዲቱክፍለ ዘመንታፈሪ ቢንቲየኢትዮጵያ ሕግኦሪትሄፐታይቲስ ኤሐረርጌዴኦሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴአሊ ቢራሰርቨር ኮምፒዩተርቻቺ ታደሰጅቡቲ (ከተማ)ቦሌ ክፍለ ከተማሸዋፌጦቤላሩስየከለዳውያን ዑርመርየም የእየሱስ (አ.ሰ) እናትዱባይመድኃኒትደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልደቡብ አፍሪካቅኝ ግዛትትንቢተ ዳንኤልአቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞብር (ብረታብረት)ጨለማቴሌብርኒሞንያሕግ ገባመስተፃምርኤሊየኢትዮጵያ ነገሥታትኤርትራየኢትዮጵያ ሙዚቃ🡆 More