ቲፊናቅ

ቲፊናቅ (ቲፊናቕ) በስሜን አፍሪቃ የሚገኙት የበርበር (ኢማዚቐን) ብሔሮች የሚጠቅሙት አጻጻፍ ነው። ያለ አናባቢዎች የሆነ ቲፊናቕ በተለይ በማሊና በኒጄር የሚኖሩት ቷሬግ ሕዝብ ቋንቋቸውን ለመጻፍ ይጠቀማል። ከዚህ በላይ ባለፈው ቅርብ አመታት አናባቢዎች ጨምረው በሞሮኮ አዲስ ቲፊናቅ መደበኛ ሁኔታ አገኝቷል።

ቲፊናቅ
«ቲፊናቕ» በሞሮኮ አዲስ ቲፊናቅ (ከነአናባቢዎቹ)

የ«ቲፊናቅ» ትርጉም «የፊንቄ ጽሕፈት» እንደ ሆነ ይታመናል። በጥንት በስሜን አፍሪቃ ከሠፈሩት ዘሮች መካከል የፊንቄ ወይም ከነዓን ሰዎች በተለይ በቀርታግና ዙሪያ እንደ ነበሩ ታውቋል። ፊንቄያውያንም የአልፋቤት አባቶች በመሆናቸው የስሜን አፍሪቃ ኗሪዎች ከነርሱ የተማሩበት ወቅት ግን አይታወቅም። የአሁን ሊቃውንት ከ500 ዓክልበ አስቀድሞ አይሆንም ሲሉ ለዚህ መልስ ማስረጃ የለም። የቲፊናቅ ጽሕፈት ከጥንታዊ የሊብያ በርበሮች ጽሕፈት ጋር ተመሳሳይነት ስላለው አደረጃጀቱ በዚህ ሊታይ ይችላል።

ፊንቄ ድምፅ ጥንታዊ ሊብያ ቲፊናቅ
Aleph ቲፊናቅ
Beth Yab ቲፊናቅ
Gimel Yag ቲፊናቅ
Daleth Yad ቲፊናቅ
He Yah ቲፊናቅ
Waw Yaw ቲፊናቅ
Zayin Yaz ቲፊናቅ
Heth Yaḥ ቲፊናቅ
Teth Yaṭ ቲፊናቅ
Yodh Yay ቲፊናቅ
Kaph Yak ቲፊናቅ
Lamedh Yal ቲፊናቅ
Mem Yam ቲፊናቅ
Nun Yan ቲፊናቅ
Samekh Yas ቲፊናቅ
Ayin ቲፊናቅ
Pe ፐ / ፈ Yaf ቲፊናቅ
Sade Yaṣ ቲፊናቅ
Qoph Yaq ቲፊናቅ
Res Yar ቲፊናቅ
Sin Yac ቲፊናቅ
Taw Yat ቲፊናቅ
Yat ቲፊናቅ
Yaj ቲፊናቅ

የውጭ መያያዣ

ቲፊናቅ በኦምኒግሎት]

Tags:

ማሊሞሮኮኒጄርአፍሪቃ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

መጽሐፈ ሲራክሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃማርስየተባበሩት መንግሥታት ድርጅትሶዶአምበሾክየድመት አስተኔወደፊት ገስግሺ ውድ እናት ኢትዮጵያቁጥርሰካራም ቤት አይሰራምየዮሐንስ ወንጌልጂፕሲዎችዲትሮይትደራርቱ ቱሉጨረቃጥናትአሚር ኑር ሙጃሂድግብርበለስአዋሽ ወንዝጊዜዋግራኝ አህመድሲሸልስሀዲስውክፔዲያቅዱስ ባስሊዮስ ዘቄሣርያድሬዳዋአላህየአውርስያ ዋሪአለቃ ገብረሐና እና አስቂኝ ቀልዶቻቸውሰምና ፈትልኒሞንያፊንኛአቡነ ቴዎፍሎስታምራት ደስታየመጀመሪያው የዓለም ጦርነትዝግመተ ለውጥመካነ ኢየሱስሊቨርፑል የእግር ኳስ ክለብሃይማኖትሐሙስአባታችን ሆይብር (ብረታብረት)ዋሊያማርያምየኢትዮጵያ መልክዐ ምድርየቢራቢሮ ክፍለመደብተስፋዬ ሳህሉፈሊጣዊ አነጋገር የመጽሐፍ ቅዱስትምህርተ ሂሳብጳውሎስ ኞኞሆሣዕና (ከተማ)አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስMናምሩድስዊድንዓፄ ዘርአ ያዕቆብኦሮሚያ ክልልዩ ቱብወንጌልሶቪዬት ሕብረትሰሜን ተራራጡት አጥቢእስራኤልሲዳምኛ🡆 More