ዲሞክራቲክ ፓርቲ (እንግሊዝኛ: Democratic Party) በአሁኑ ጊዜ ካሉት የአሜሪካ ሁለት (ማለትም ሪፐብሊካንን ጨምሮ) ዋና ዋና ፓርቲዎች አንዱ ነው። ይህ የፖለቲካ ፓርቲ በዓለማችን ረዥሙን እድሜ ካስቆጠሩት ፓርቲዎች አንዱ ሲሆን በአሜሪካም ቢሆን ለረጅም ዘመን ተከታታይ አለመፍረስን ያሳየ ነው። በ2004 እ.አ.አ.
72 ሚሊዮን የሚደርሱ የተመዘገቡ ድምፅ ሰጭዎች ነበሩት። በአሁኑ ጊዜ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት የሆኑት ባራክ ኦባማ በፓርቲው ታሪክ የፕሬዝዳንትነትን ማዕረግ ያገኙ 14ኛው ዲሞክራት ሲሆኑ 15ኛው ፕሬዝዳንት ናቸው።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ዴሞክራቲክ ፓርቲ (አሜሪካ), which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.