የአሞራዎች ጽላት የሱመር ከተማ ላጋሽ በጎረቤቱ በኡማ ላይ ድል ማድረጉን የሚያሳይ ጥንታዊ ቅርስ ነው። እስካሁን በሙሉ አልተገኘም፤ 7 ክፍሎች ብቻ በደቡብ ኢራቅ በ1880ዎቹ በፈረንሳይ ሥነ ቅርስ ሊቅ ኤርኔ ደ ሳርዘክ ተገኝተዋል። የላጋሽ ንጉሥ ኤአናቱም በኡማ ንጉሥ ኤናካሌ ላይ በውግያ (2200 ዓክልበ.
ግድም) እንዳሸነፈው ይላል።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article የአሞራዎች ጽላት, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.