ቻርለስ ኢዘንበርግ, (እ.ኤ.አ.
በለንደን ቆይታው ብዙ መጻህፍትን በአማርኛ ና ሌሎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎች አሳትሟል። እነርሱም አፋርኛ፣ኦሮምኛ (ከሉድቪግ ክራፍ የተወሰደ) እና አማርኛ መዝገበ ቃላት (1840-42)፣ የአማርኛ ሰዋሰው፣ የቤተክርስቲያን ታሪክ፣ ጂዎግራፊ፣ እና የዓለም ታሪክን ያቅፋሉ።
ኢዘንበርግ በ1842 እንደገና ወደ ሸዋ ለመመለስ ሞክሮ ነበር፤ ሆኖም ግን ፍቃድ ስለተከለከለ ወደ ትግራይ በማምራት በዚያ እስከ 1843 ተቀመጠ። ደጃዝማች ውቤ በዚሁ አመት ከትግራይ ስለአባረሩት ወደ ለንደን አመራ። በ1844 የአቡ ሩሚን የቆየ አማርኛ መጽሓፍ ቅዱስ ትርጓሜ በማረም ከክራፕፍ ጋር አሳተሙ። በዚያው አመት አራቱን ወንጌሎች በትግርኛ ቋንቋ ሊያሳትም በቃ። ይህ የትግርኛ መጽሀፍ ቅዱስ በበርሊን፣ ጀርመን ይገኛል።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ቻርለስ ዊሊየም ኢዘንበርግ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.