ፐንቻክ ጃያ | |
---|---|
ፐንቻክ ጃያ 1997 መሃከል ግራስበርግን አካቶ (ፍሪፖርት) የመዳብ መአድን ማውጫ ይታያል | |
ከፍታ | 4,884 ሜትር |
ሀገር ወይም ክልል | ፓፑአ፣ ኢንዶኔዢያ |
የተራሮች ሰንሰለት ስም | ሱዲርማን ሰንሰለት |
አቀማመጥ | 4°5′ ደቡብ ኬክሮስ እና 137°11′ ምሥራቅ ኬንትሮስ |
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሰው | 1954 በሃይንሪክ ሀሬርና 3 አጋሮቹ |
ቀላሉ መውጫ | የበረዶና የድንጋይ አቀበት መውጫ ስልቶች በመጠቀም |
ፐንቻክ ጃያ በኢንዶኔዢያ የሚገኝ አንጋፋ ተራራ ሲሆን በከፍታ ከአለም 9ኛ ደረጃውን በመያዝ ይታወቃል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ፐንቻክ ጃያ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.