የአሜሪካ ፕሬዚዳንት

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ከአሜሪካ መንግሥት 3ቱ ቅርንጫፎች (ሕግ አውጪው፣ አስፈጻሚው፣ ችሎታዊው) መሀል የ2ኛው ወይም የአስፈጻሚው ቅርንጫፍ ዋና ባለሥልጣን ናቸው።

  1. ጆርጅ ዋሽንግተን
  2. ቶማስ ጄፈርሰን
  3. አብርሀም ሊንከን
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ማኅተም

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዝርዝር ከ1929 እ.ኤ.አ. እስከ 2001 እ.ኤ.አ.

ዋና መጣጥፍ፦ የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ዝርዝር

  1. ሄርበርት ሁቨር - 1929-1933 እ.ኤ.አ.
  2. ፍራንክሊን ሮዘቨልት - 1933-1945 እ.ኤ.አ.
  3. ሃሪ ትሩመን (1945-1953 እ.ኤ.አ.)
  4. ድዋይት አይዘንሃወር (1953-1961 እ.ኤ.አ.)
  5. ጆን ኤፍ ኬኔዲ (1961-1963 እ.ኤ.አ.)
    • (ኬኔዲ አንድ ሙሉ ዘመን ሳይጨርስ ተገደለና ሊንደን ጆንሶን ዘመኑን የጨረሰው ነበር።)
  6. ሊንደን ጆንሰን (1963-1969 እ.ኤ.አ.)
  7. ሪቻርድ ኒክሰን (1969-1974 እ.ኤ.አ.)
  8. ጄራልድ ፎርድ (1974-1977 እ.ኤ.አ.)
    • (ጄራልድ ፎርድ መቸም አልተመረጠም። ፕሬዚዳንት የሆነ በምርጫ ሳይሆን፣ ኒክሰን ማዕረጉን ስለ ተወ ነበር።)
  9. ጂሚ ካርተር (1977-1981 እ.ኤ.አ.)
  10. ሮናልድ ሬገን (1981-1989 እ.ኤ.አ.)
  11. ጆርጅ ኤች ቡሽ (1989-1993 እ.ኤ.አ.)
  12. ቢል ክሊንተን (1993-2001 እ.ኤ.አ.)

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ከ2001 እ.ኤ.አ. እስካሁን፦

  1. ጆርጅ ደብሊዩ ቡሽ (2001 እ.ኤ.አ.-2009 እ.ኤ.አ.)
  2. ባራክ ኦባማ (2009 እ.ኤ.አ.- 2017 እ.ኤ.አ.)
  3. ዶናልድ ጆን ትራምፕ (2017 እ.ኤ.አ.- 2021 እ.ኤ.አ.)
  4. ጆ ባይድን (2021 እ.ኤ.አ. -)

ይዩ

Tags:

መንግሥትአሜሪካፕሬዚዳንት

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

t8cq6ሴቶችፕሮቴስታንትኦሮምኛየስነቃል ተግባራትደጃዝማች ኪዳኔ ወልደመድኅንቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕትከኤች·አይ·ቪ ቫይረስ ጋር ተስማምቶ ለመኖርሽፈራውወተትኩሻዊ ቋንቋዎችሜሪ አርምዴዩ ቱብቤተልሔም (ላሊበላ)ሰጎንዓሣየኢትዮጵያ ሕግዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎችአለቃ ገብረሐና እና አስቂኝ ቀልዶቻቸውአክሱም ጽዮንምግብአላህሳህለወርቅ ዘውዴኦሮሚያ ክልልሮማይስጥአቤ.አቤ ጉበኛሮማልብኮሶ በሽታበእውቀቱ ስዩም19ኛው ክፍለ ዘመን የግራኝና የልብነ ድንግል ታሪክ በአማርኛየቅርጫት ኳስ1953የተባበሩት ግዛቶችቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴየፀሐይ ግርዶሽታላቁ እስክንድርሊቨርፑል የእግር ኳስ ክለብሥርዓተ ነጥቦችየኩሽ መንግሥትስኳር በሽታጥቅምት 13ካዛንሶማሊያክፍያኩሽ (የካም ልጅ)መስተዋድድአውስትራልያሥርዓት አልበኝነትቴሌብርዶሮክትፎኤቲኤምቢግ ማክጂፕሲዎችየአድዋ ጦርነትራያአቤ ጉበኛቅዱስ ገብርኤልሀበሻአበራ ለማእጸ ፋርስዳግማዊ ምኒልክስልክአንድምታድረ ገጽእስያተመስገን ገብሬታሪክአስናቀች ወርቁታንዛኒያሕግዝግመተ ለውጥባርነት🡆 More