ካርሎስ አልቤርቶ ቬላ ጋሪዶ (የካቲት ፳፪ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም.
ተወለደ) ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን በአሁኑ ጊዜ የአርሴናል አጥቂ ነው።
ካርሎስ ቬላ | |||
---|---|---|---|
ካርሎስ ለአርሴናል ሲጫወት | |||
ሙሉ ስም | ካርሎስ አልቤርቶ ቬላ ጋሪዶ | ||
የትውልድ ቀን | የካቲት ፳፪ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ካንኩን፣ ኪንታና ሩ፣ ሜክሲኮ | ||
ቁመት | 179 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | አጥቂ | ||
የወጣት ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
2002-2005 እ.ኤ.አ. | ጉዋዳላጃራ | ||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
ከ2005 እ.ኤ.አ. | አርሴናል | 29 | (3) |
2006-2007 እ.ኤ.አ. | →ሳላማንካ (ብድር) | 31 | (8) |
2007-2008 እ.ኤ.አ. | →ኦሳሱና (ብድር) | 32 | (3) |
2011 እ.ኤ.አ. | →ዌስት ብሮምዊች አልቢዮን (ብድር) | 8 | (2) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
2005 እ.ኤ.አ. | ሜክሲኮ (ከ፲፯ በታች) | 8 | (5) |
2007 እ.ኤ.አ. | ሜክሲኮ (ከ፳ በታች) | 8 | (0) |
ከ2007 እ.ኤ.አ. | ሜክሲኮ | 35 | (9) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሚያዝያ ፳፪ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ነሐሴ ፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ካርሎስ ቬላ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.