አዜብ መስፍን

ወ/ሮ አዜብ መስፍን የህወሃት ነባር ታጋይና የኢትዮጵያው ጠ/ሚኒስትር የአቶ መለስ ዜናዊ ባለቤት ናቸው። ቀዳማዊ እመቤት በነበሩበት ወቅት በኢትዮጵያ ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ተቋሞች ስብስብ የሆነውን የትግራይ መልሶ ማቋቋሚያ ማህበር (ት.እ.ም.ት) መሪ ነበሩ፡፡ በአዲስ አበባ እና በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የኢትዮጵያውያን ሚዲያዎች ወይዘሮዋን በተለያዩ ከባድ የሙስና ቅሌቶች ይፈርጁዋቿል፡፡ ወይዘሮ አዜብ የባለቤታቸው መታሰቢያ የመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን መስራች እና የቦርድ ሰብሳቢ ናቸው፡፡

መለስ ዜናዊ ጋር ትዳር ከመመስረታቸው በፊት የአርከበ እቁባይ የፍቅር ጓደኛ እንደነበሩ የህዋህት ታጋይ የነበሩት ገብረመድህን አርአያ መስክረዋል።

Tags:

መለስ ዜናዊኢትዮጵያ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ደሴሃይማኖትየአፍሪቃ አንድነት ድርጅትየወላይታ ዞንእስልምናትኩሳትቴክኖዎሎጂምስራቅ እስያኦሮማይየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየወታደሮች መዝሙርቀዳማዊ ምኒልክምሥራቅ አፍሪካሀዲያንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያሀጫሉሁንዴሳስምየዋልታ ወፍአዳነች አቤቤ2004 እ.ኤ.አ.800 እ.ኤ.አ.ኩሽ (የካም ልጅ)አቡነ ተክለ ሃይማኖትየፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽንጨዋታዎችየሮማ ግዛትአዲስ አበባኣዞ ሓረግማኅበረ ቅዱሳንጎጃም ክፍለ ሀገርፖሊስክርስቲያኖ ሮናልዶፕላቶጎሽህሊናቤተክርስቲያንሥነ ቅርስኦርቶዶክስየሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ወንጀልቁርአንአንዶራ ላ ቬላ30 Aprilቆጮ (ምግብ)ሳዑዲ አረቢያፋሲካፔኒሲሊንኮሰረትዲላ ዩኒቨርስቲጥርንግሥት ዘውዲቱብሳናጅቡቲየዓለም የመሬት ስፋትመናፍቅአሕጉርሮሃ ባንድቅዱስ መርቆሬዎስጦስኝመጽሐፈ ሄኖክSeptemberትግርኛሶፍ-ዑመርጤፍጀጎል ግንብቶሮንቶየኢትዮጵያ ካርታ 1690ሙሴDecemberአቶምቤቲንግሐረርአብደላ እዝራ🡆 More