ፍሪዩልያን

ፍሪዩልያን (Furlan) በስሜን-ምሥራቅ እጣልያ በ600,000 ሰዎች የሚናገር ቋንቋ ነው። ከነዚህ ተናጋሪውዎች አብዛኞቹ ደግሞ ጣልኛ የሚችሉ ናቸው። የቋንቋ ስም በጣልኛ ፍሪዩልያኖ ሲሆን በራሱ ግን ፉርላን ወይም ማሪለንጌ ይባላል። ላዲን ለሚባለው ቋንቋ ቅርብ ዝምድና ስላለው አንዳንዴ ምስራቅ ላዲን ይሰየማል። ከዚያ በላይ በስዊስ አገር ለሚናገረው ለሮማንሽ ቅርብ ዘመድ ነው።

ፍሪዩልያን
ፍሪዩልያን በስሜን ምስራቅ ኢጣልያ (ቀይ) ይሰማል።

ዛሬ በጣልያ መንግሥት በኩል ፍሪዩልያን ይፋዊ ሁኔታ አለውና በብዙ ትምህርት ቤቶች ይማራል። ጥቂት ሥነ ጽሑፍ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም፣ ዘፈኖችና አንዳንድ የመንገድ ምልክት፣ ደግሞ የድረ-ገጽ ጋዜጣ በፍሪዩልያን አለ። ባለፈው አመት ውስጥ የቢራ ማስታወቂያ ቢሆንም በፍሪዩልያን በጣልያ ቴሌቪዥን ታይቷል። ስለዚህ ዱሮ ቋንቋው በጣም ትንሽ ከሆነ አሁን ግን በጉልበት እየተመለሠ ነው።

ምሳሌዎች

    Mandi, jo o mi clami Jacum!
    ማንዲ፣ ዮ ኦ ሚ ክላሚ ያኩም!
    (ታድያስ፣ ስሜ ያዕቆብ ነው!)
    Vuê al è propite cjalt!
    ቩዌ አል ኤ ፕሮፒቴ ቻልት!
    (ዛሬ አየሩ በጣም ይሞቃል!)
    O scugni propite lâ cumò, ariviodisi.
    ኦ ስኩኚ ፕሮፒቴ ላ ኩሞ፣ አሪቭዮዲሲ።
    (በውኑ አሁን መሄዴ ነው፣ አይሃለሁ።)
    No pues vignî fûr usgnot, o ai di studiâ.
    ኖ ፕወስ ቪኚ ፉር ኡስኞት፣ ኦ አይ ዲ ስቱዲያ።
    ዛሬ ማታ ካንተ ጋር መውጣት አልችልም፣ ማጥናት አለብኝ።

Tags:

Furlan.oggሮማንሽስዊስእጣልያጣልኛ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ውክፔዲያደቡብ ሱዳንቴዲ አፍሮሶማሌ ክልልይምርሃነ ክርስቶስድግጣአላህመጽሐፈ ዕዝራ ካልዕስሜን መቄዶንያጀጎል ግንብጤና ኣዳምየኢትዮጵያ ወረዳዎችናዚ ጀርመንኢትዮጵያኃይለማሪያም ደሳለኝሰው ሠራሽ የማሰብ ችሎታቢትኮይንእስራኤልሦስት አጽቄሰይጣንረመዳንአትክልትፋሲል ግቢመንግሥተ አክሱምክራርሰላማዊ ውቅያኖስማርየማርክሲዝም ሌኒኒዝም መዝገበ ቃላትፈንገስሂሩት በቀለ1935እንዶድአዊየአለም አገራት ዝርዝርመርየም የእየሱስ (አ.ሰ) እናትእንቁላል (ምግብ)ግልባጭድሬዳዋሊቢያፍቅር እስከ መቃብርአክሊሉ ለማ።አቡነ ቴዎፍሎስሥነ ጽሑፍአብርሐምአባታችን ሆይፔንስልቫኒያ ጀርመንኛኤሊየርሻ ተግባርሥራናምሩድሲዳማእያሱ ፭ኛየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤትብረትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግእቴጌ ምንትዋብበእንግሊዝ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ዝርዝርቀለምሴቶችየታኅሣሥ ግርግርጅብ ከማያውቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ ይላልኃይለ መለኮት ሣህለ ሥላሴመጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤልታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅአንጥረኛሶቅራጠስዲያቆንጎንደር ዩኒቨርስቲየሮበርት ሙጋቤ ቀልዶችኤዎስጣጤዎስጌታቸው ካሳኮኮብየኢትዮጵያ ሕገ መንግስት🡆 More