የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን

የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን (አፍሪካንስ፡ Suid-Afrikaanse nasionale sokker span ስዊድ-አፍሪካንስ ናሲዮናል ሶከር ስፓን) ወይም ባፋና ባፋና ደቡብ አፍሪካን ወክሎ በእግር ኳስ ይወዳደራል። አስተዳዳሪው አካል የደቡብ አፍሪካ እግር ኳስ ማህበር ሲሆን መቀመጫው ሶከር ሲቲ ነው። በአሁኑ ጊዜ የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ፒትሶ ሞሲማኔ ሲሆን አምበሉ ደግሞ ስቲቨን ፒየናር ነው። በደቡብ አፍሪካ በነበረው የአፓርታይድ ሥርዓት ምክንያት ከ1992 እ.ኤ.አ.

በፊት ቡድኑ በፊፋ ማዕቀብ ተጥሎበት ነበር። በ2010 እ.ኤ.አ. ደቡብ አፍሪካ የመጀመሪያው አፍሪካዊ የዓለም ዋንጫ አስተናጋጅ አገር ስትሆን፣ የቡድኑ ሲፊዌ ሻባላላ የውድድሩን የመጀመሪያ ግብ አግብቷል። የቡድኑ ትልቅ ድል በ1996 እ.ኤ.አ. የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫን ማግኘቱ ነው።

የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን
ብሔራዊ ቡድኑ በ2008 እ.ኤ.አ. የአፍሪካ ዋንጫ ሲሟሟቅ

ታሪክ

እግር ኳስ በደቡብ አፍሪካ ውስጥ የታወቀው በ፲፱ኛው ክፍለ ዘመን ቅኝ ገዢነት አማካኝነት ነው። በአገሩ የነበረው የአፓርታይድ ሥርዓት ፬ በዘር የተለያዩ የእግር ኳስ ማህበራት እንዲኖሩ አድርጓል።

ደቡብ አፍሪካ ከኢትዮጵያግብፅ እና ሱዳን ጋር በመሆን የፊፋን 1953 እ.ኤ.አ. ስብሰባ ላይ ተገኝተዋል። በዚህም ስብሰባ ላይ የአፍሪካ ሀገራት በፊፋ ውክልና እንዲያገኙ ጠይቀዋል። በዚህም የተነሳ በ1956 እ.ኤ.አ. የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ተመስርቷል።

የአሁን ተጫዋቾች

፳፫ ተጫዋቾችን ያቀፈ ቡድን በግንቦት ፳፰ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ከግብፅ ጋር ለሚደረገው የ2012 እ.ኤ.አ. የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ ማጣሪያ ተዘጋጅቷል። በተጨማሪም ፬ ሌላ ተጫዋቾች ለምልከታ ተጠርተዋል።

ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ግንቦት ፮ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።

ቁጥር ቦታ ተጫዋች የትውልድ ቀን ጨዋታዎች ጎሎች ክለብ
በረኛ ዌይን ሳንዲላንድስ ነሐሴ ፲፯ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ.ም. 0 0 የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን  ማሜሎዲ ሰንዳውንስ
ተከላካይ ሞርጋን ጉድ መጋቢት ፲፬ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ.ም. 13 0 የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን  ሱፐርስፖርት ዩናይትድ
ተከላካይ ሲያንዳ ኩሉ ታኅሣሥ ፳ ቀን ፲፱፻፹፬ ዓ.ም. 0 0 የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን  ማሜሎዲ ሰንዳውንስ
ተከላካይ ሙሎሞዋንዳው ማቶሆ የካቲት ፳፪ ቀን ፲፱፻፹፪ ዓ.ም. 0 0 የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን  ብሎምፎንቲን ሴልቲክ
ተከላካይ ፕሪንስ ህሌላ ግንቦት ፳ ቀን ፲፱፻፸፮ ዓ.ም. 0 0 የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን  ብሎምፎንቲን ሴልቲክ
ተከላካይ ምዙቩኪሌ ቶም ሚያዝያ ፱ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. 1 0 የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን  ጎልደን አሮውስ
ተከላካይ ሲያንዳ ዝዋኔ ግንቦት ፳፮ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. 0 0 የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን  ጎልደን አሮውስ
ተከላካይ ሲያቦንጋ ሳንግዌኒ መስከረም ፲፱ ቀን ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. 5 1 የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን  ጎልደን አሮውስ
ተከላካይ ቴፉ ማሻማይቴ መስከረም ፲፯ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. 0 0 የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን  ዊትስ ዩኒቨርስቲ
አከፋፋይ ህሎምፎ ኬካና ግንቦት ፲፭ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. 0 0 የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን  ብሎምፎንቲን ሴልቲክ
አከፋፋይ ታንዱዪሴ ኩቦኒ ግንቦት ፲፬ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. 10 0 የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን  ጎልደን አሮውስ
አከፋፋይ ታንዳኒ ንትሹማዬሎ ሚያዝያ ፲፪ ቀን ፲፱፻፹፪ ዓ.ም. 0 0 የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን  ሱፐርስፖርት ዩናይትድ
አከፋፋይ ታቦ ማትላባ ታኅሣሥ ፫ ቀን ፲፱፻፹ ዓ.ም. 0 0 የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን  ፍሪ ስቴት ስታርስ
አከፋፋይ ኧርዊን ኢሳክስ ታኅሣሥ ፲፪ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. 0 0 የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን  ሳንቶስ
አከፋፋይ ሲፊሶ ምየኒ ሰኔ ፫ ቀን ፲፱፻፹ ዓ.ም. 0 0 የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን  ዊትስ ዩኒቨርስቲ
አጥቂ በርናርድ ፓርከር መጋቢት ፯ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. 35 10 የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን  ፓንሴራይኮስ
ተከላካይ ቩዪሲሌ ዋና ታኅሣሥ ፳፫ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. 0 0 የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን  ሳንቶስ
አከፋፋይ ሌህሎሆኖሎ ማጆሮ ነሐሴ ፲፫ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. 0 0 የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን  አማዙሉ
አጥቂ ካትሌጎ ምፌላ ኅዳር ፳ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. 38 19 የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን  ማሜሎዲ ሰንዳውንስ

ተጨማሪ ተጫዎቾች

ቁጥር ቦታ ተጫዋች የትውልድ ቀን ጨዋታዎች ጎሎች ክለብ
ተከላካይ ፑንች ማሴናሜላ ጥቅምት ፯ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. 0 0 የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን  ካይዘር ቺፍስ
አከፋፋይ ሲፊሶ ምየኒ ሰኔ ፫ ቀን ፲፱፻፹ ዓ.ም. 1 0 የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን  ዊትስ ዩኒቨርስቲ
አጥቂ ቦንጎልዌቱ ጃዪያ መጋቢት ፲፪ ቀን ፲፱፻፹፪ ዓ.ም. 0 0 የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን  ዊትስ ዩኒቨርስቲ
አጥቂ ከርሚት ኢራስመስ ሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፹፪ ዓ.ም. 1 0 የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን  ሱፐርስፖርት ዩናይትድ

Tags:

ሲፊዌ ሻባላላስቲቨን ፒየናርሶከር ሲቲአፍሪካንስእግር ኳስየዓለም ዋንጫየደቡብ አፍሪካ እግር ኳስ ማህበርደቡብ አፍሪካፊፋ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ብሮክን ሂል (ከተማ)የተባበሩት ግዛቶች«የሰብዓዊ መብት አቀፋዊ መግለጽ»ድንችክርስትናጉግልወርቃማው ሕግቦረና ኦሮሞወፍቅኔሀይቅየመጀመሪያው የዓለም ጦርነትሓጂ ሙሐመድ ሣኒ ሐቢብየጅብ ፍቅርጥቅምት 13ኔልሰን ማንዴላአማርኛ ተረት ምሳሌዎችሥነ ምግባርሃይማኖትዓሣዋሺንግተን ዲሲኔቶሬዩንዮንውሻ አይበላሽ ጥልፕሮቴስታንትታሪክየኢትዮጵያ ሕግዘረኝነት በሩሶ-ዩክሬንያን ጦርነትየተባበሩት የሀገር ንጉሳዊ አገዛዝመጽሐፈ ጦቢትስኳር በሽታቆስጣውሻቅፅልባሕላዊ መድኃኒትስነ ምህዳርየኢትዮጵያ ቋንቋዎችጥናት1952አራት ማዕዘንኩቢክ እኩልዮሽፕዌርቶ ሪኮድኩላራስ ጎበና ዳጨ ከ1882-1889ዓፄ በካፋኢያሪኮፖላንድየዓለም የመሬት ስፋትሱዳንኩኩ ሰብስቤየቀን መቁጠሪያግንድ የዋጠሙላቱ አስታጥቄኤድስዴሞክራሲበገናሴማዊ ቋንቋዎችብርሃንየተፈጥሮ ሀብቶችይሖዋየተባበሩት መንግሥታት ድርጅትኒንተንዶዘመነ መሳፍንትየኢትዮጵያ ሙዚቃፍቅር እስከ መቃብርአርጎብኛየስነቃል ተግባራትወይን ጠጅ (ቀለም)ዝግመተ ለውጥ🡆 More