አዲስ አበባ ስታዲየም በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ 35 ሺህ ሰዎችን የሚይዝ ስታዲየም ነው። በአብዛኛው ጊዜ ለእግር ኳስ ግሚያዎች የሚያገለግል ሲሆን የአትሌቲክስ ውድድሮችንም ያስተናግዳል። በ1940 እ.ኤ.አ.
የተገነባ ሲሆን ስሙን ከአዲስ አበባ ከተማ ይወስዳል።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article አዲስ አበባ ስታዲየም, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.