አትሌት በላይነህ ዴንሳሞ ሠኔ 28 June ቀን 1965 እ.ኤ.አ.
ሳይሰበር ቆይቶአል። ይህ የበጋ ኦሎምፒክስ በ1896 እ.ኤ.አ. ከተጀመረ የተመዘገቡት የአለም ሪከርድ ውስጥ ሳይሰበር ለረጅም አመት ካስቆጠሩት ውስጥ የአትሌት በላይነህ ዴንሳሞ ሶስተኛ ደረጃን አግኝቶአል የገባበት ሰአትም 2፡06፡50 በ1998 እ.ኤ.አ. በኔዘርላንድ በተደረገው ማራቶን ላይ ነበር፡፡ ሆኖም ይህ ክብረወሰኑን ውሎ እያደር በርሊን ማራቶን በ1998 በሮላንዳ ዳ ኳስታ በበላይነህ ተይዞ የነበረውን ሪከርድ ተሰብሯል በአሁን ጊዜ በላይነህ ለካምብሪጅ ማሳቹሴትስ ኑሮውን አድርጎአል ሆኖም ከዚህ በኋላ አለም አቀፍ ውድድሮች ላይ አይሳተፍም፡፡
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article በላይነህ ዴንሳሞ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.