Gunsmoke (የጠመንጃ ጢስ) ከ1955 እስከ 1975 እ.ኤ.አ.
የተሠራ አሜሪካዊ ድራማ ትርዒት ነበረ። በአሜሪካ አገር ምዕራብ፣ በዶጅ ሲቲ፣ ካንዛስ 1877 እ.ኤ.አ. አካባቢ፣ ብዙ ወንጀለኞች በሚደርሱበት ከተማ ሲሆን የቦታው ዋና ባለሥልጣን ፣ ማርሻል ማት ዲሎን ሕጉን ለመመሥረት ሀላፊነት ያለው ነው። ለሀያ አመት በመቆየቱ በአሜሪካ እንዲሁም በዓለም ዙሪያ እጅግ የተወደደ ፕሮግራም ሆኖ ይታወሳል።
233 የ30 ደቂቃ ክፍሎች ከተሠሩ በኋላ፣ 402 የአንድ ሰዓት ክፍሎች ተጨመሩ።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article Gunsmoke, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.