3 ኤሪሹም በአሦር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ለ13 ዓመታት (ከ1573 እስከ 1561 ዓክልበ.
ገደማ) የአሦር ንጉሥ ነበረ።
የቀዳሚው የ2 ሻርማ-አዳድ ወንድም ይባላል፣ ተከታዩም 2 ሻምሺ-አዳድ ልጁ እንደ ነበር ይላል። ከዚህ ዘመን ምንም ሥነ ቅርስ ወይም ሌላ መረጃ የለንም።
ቀዳሚው 2 ሻርማ-አዳድ | የአሦር ንጉሥ 1573-1561 ዓክልበ. ግድም | ተከታይ 2 ሻምሺ-አዳድ |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article 3 ኤሪሹም, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.