የብርሃናት ክፍለ ዘመን

የብርሃናት ክፍለ ዘመን (ፈረንሳይኛ፦ le Siècle des Lumières /ለ ሲዬክል ዴ ሉምዬር/፣ ጀርመንኛ፦ Aufklärung /አውፍክላሩንግ/ «ማብራራት»፣ እንግሊዝኛ፦ Enlightenment /እንላይተንመንት/ «ማብራራት») በተለይ በ18ኛው ክፍለ ዘመን የተከሠተው፣ ከ17ኛው ክፍለ ዘመን «ሳይንሳዊ አብዮት» የተከተለ የዘመናዊ ፍልስፍና እንቅስቃሴ ነበረ። «የፍልስፍና ክፍለ ዘመን» ወይም «የምክንያት ዘመን» ተብሏል።

እንቅስቃሴው የተጀመረው በፈረንሳይ ሲሆን፣ በተለምዶ ከ1707 እስከ 1781 ዓም ድረስ እንደ ቆየ ይቆጥሩታል። ከፈረንሳይ የ«ማብራራት» ሀሣቦች በተለይ ወደ እስፓንያጀርመንፖላንድሩስያግሪክስኮትላንድአሜሪካ ተስፋፉ። በሌሎች አገራት ግን ለምሳሌ በእንግላንድ ወይም በጣልያን፣ «ማብራራቱ» አነስተኛ ሚና አጫወተ።

በዚህ ወቅት ዘመናዊ ከነበሩት ሃሣቦች መሃል፦

እንዲሁም በዚህ ወቅት የምጣኔ ሀብት፣ የሕገ መንግሥት፣ የአርነት፣ የትምህርት ፍልስፍናዎች እየተደረጁ ነበር። መደበኛ የክርክር ማህበር ሥርዓትና ቡና ቤት (ቡና የሚጠጣበት ሰዎችም የሚወያዩበት) ዘመናዊ ሆኑ። እንዲሁም የንጉሥ ወይም የፓፓ ሥልጣናት ተጽእኖ ይቀነስና ሕዝባዊነት፣ ተጠራጣሪነት ይበዛ ነበር።

Tags:

17ኛው ክፍለ ዘመን18ኛው ክፍለ ዘመንእንግሊዝኛዘመናዊ ፍልስፍናጀርመንኛፈረንሳይኛፍልስፍና

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ዓርብፍልስጤምመንግሥትክብስም (ሰዋስው)ጦስኝንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴእግር ኳስመንግሥተ አክሱምአፈ፡ታሪክእንግሊዝኛመሐረቤን ያያችሁሥነ ጥበብቡናመናፍቅአዲስ ዘመን (ጋዜጣ)ሳማአማርኛደጃዝማችውድድርመንግሥተ ኢትዮጵያህይወትተረትና ምሳሌየባቢሎን ግንብሳክሶፎንየጋብቻ ሥነ-ስርዓትአሜሪካኦርቶዶክስሥርዓተ ነጥቦችፓኪስታንበጀትኦሮምኛቼ ጌቫራየስሜን አሜሪካ ሀገሮችመጽሐፈ ሲራክምስራቅ ጎጃም ዞንአዋሽ ወንዝእስልምናሐረርየኢንዱስትሪ አብዮትአላህሂሩት በቀለቀጥተኛ መስመርመርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስቡልጋሚስቱን ገድሎ አማቱ ቤት ተሽሽገአሸንዳአዲስ ከተማገብርኤል (መልዐክ)ወንዝጳውሎስሰፕቴምበርሸዋየአስተሳሰብ ሕግጋትቅዱስ ሩፋኤልደብረ አቡነ ሙሴአርሰናል የእግር ኳስ ክለብቦትስዋናኢትዮ ቴሌኮምዐምደ ጽዮንሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይኮሶ በሽታየኢትዮጵያ ቡናጤፍፍትሐ ነገሥትየሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ወንጀልሶማሊያመጽሕፍ ቅዱስመርካቶአለቃ ገብረ ሐና🡆 More