ዞዊ ዴሸኔል

ዞዊ ክሌር ዴሸኔል (ተወለደች ጃኑዋሪ 17 ቀን 1980 እ.ኤ.አ.) አሜሪካዊት ተዋናይት፣ ዘፋኝ እና የዘፈን ጸሐፊ፣ ሞዴል እና ፕሮድዩሰር ነች። የመጀመሪያውን ፊልሟን በ1999 እ.ኤ.አ.

2000ው የካሜሮን ክሮው ፊልም ላይ የአኒታ ሚለርን ገጸ-ባሕርይ ይዛ ተጫውታለች። ቀጥሎም በኮሜዲ ገጸ-ባሕርያት ዙሪያ በሠራችባቸው ፊልሞች እንደ ዘ ጉድ ገርል (እ.ኤ.አ. 2000)፣ ዘ ኒው ጋይ (እ.ኤ.አ. 2002)፣ ኤልፍ (እ.ኤ.አ. 2003)፣ ዘ ሂችሃይከርስ ጋይድ ቱ ዘ ጋላክሲ (እ.ኤ.አ. 2005)፣ ፌይለር ቱ ሎንች (እ.ኤ.አ. 2006)፣ የስ ማን (እ.ኤ.አ. 2008) እና (500) ዴይስ ኦፍ ሰመር (እ.ኤ.አ. 2009) ታዋቂ ሆናለች። ከእ.ኤ.አ. 2011 ጀምሮ በፎክስ በሚተላለፈው ኒው ገርል ሲትኮም ላይ ጄሲካ ዴይን ሆና ትተውናለች። በዚህም የኤሚ ሽልማት እና ሦስት የጎልደን ግሎብ ሽልማት እጩነቶችን ተቀብላለች።

ዞዊ ዴሸኔል
ዞዊ ዴሸኔል በ57ኛው ዓመታዊ የሳን ፍራንሲስኮ ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል ላይ - እ.ኤ.አ. ሜይ 2014
ዞዊ ዴሸኔል በ57ኛው ዓመታዊ የሳን ፍራንሲስኮ ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል ላይ - እ.ኤ.አ. ሜይ 2014
ባለቤት ቤን ጊበርድ (ከእ.ኤ.አ. 2009 እስከ 2012)
ጄከብ ፔሽኒክ (ከእ.ኤ.አ. 2015 ጀምሮ)
ልጆች 1
ሙሉ ስም ዞዊ ክሌር ዴሸኔል
አባት ኬለብ ዴሸኔል
እናት ሜሪ ጆ ዴሸኔል
የትውልድ ቦታ ሎስ አንጄሌስ ካሊፎርንያ ዩ.ኤስ.
የተወለዱት እ.ኤ.አ. ጃኑዌሪ 17 1980



Tags:

1980 እ.ኤ.አ.1999 እ.ኤ.አ.አሜሪካ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

በላ ልበልሃጥር ፮ፕላኔትቴክሳስየፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽንየዋና ከተማዎች ዝርዝርተከዜእስያገዳ ሥርዓት አራማጅ ፓርቲያፌትየተባበሩት መንግሥታት ድርጅትመንግሥተ አክሱምእስራኤልአስቴር አወቀ2019-20 ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝሰንደቅ ዓላማእግር ኳስኮንሶአደሬዳግማዊ ዓፄ ኢያሱወንጌልጉራጌዕብራይስጥአፋር (ብሔር)ኮንጎ ሪፑብሊክቤተ ሚካኤልደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤትአብርሀም ሊንከንደቡብ ሱዳንጦርነትቆጮየንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥሚዲያኢትዮጲያመሐሙድ አህመድየውሃ ኡደትየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየሮማ ግዛትግብረ ስጋ ግንኙነትአውስትራልያንግድአዶልፍ ሂትለርድንጋይ ዘመንብሔርተኝነትደምተምርጠቅላይ ሚኒስትርበግጋሊልዮተራጋሚ ራሱን ደርጋሚቡዳገመሬበጌምድርማይኮባልትጎንደርፔንስልቫኒያ ጀርመንኛየሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንቅኔየወላይታ ዞንኤሌክትሪክ መስክትንቢተ ዳንኤልሮማን ተስፋዬየወታደሮች መዝሙርአለማየሁስም (ሰዋስው)ሂሩት በቀለደብረ ዳሞምዕተ ዓመትስነ አምክንዮፋይናንስብርሃን🡆 More